አዲስ አበባ |ነሐሴ 30 2015| NBC ETHIOPIA-ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመወያየት ማቀዳቸውንም ሲቢኤስ ቴሌቪዥን የአሜሪካ ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

ፒዮንግያንግም ሆነች ሞስኮ ስለ ኪም ጉብኝት እስካሁን ማረጋገጫ አልሰጡም፤ ውይይቱ የሚደረግበት ስፍራም አልተገለጸም።
ኒውዮርክ ታይምስ በበኩሉ ኪም ጆንግ ኡን ወደ ሩሲያ በባቡር ሊጓዙ እንደሚችሉ መረጃዎች ደርሰውኛል ብሏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












