
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 08/2015፣ NBC ETHIOPIA – የኢፌዴሪ የሕዝብ
ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው፤ የሚንስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2ዐ15 ዓ/ም ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ውይይት የሚያደርግ ይሆናል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc










