
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 08/2015፣ NBC ETHIOPIA- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የ2020 ምርጫ ውጤትን ለመቀልበስ ባደረጉት ጥረት በጆርጂያ ግዛት በቅርቡ ሊከሰሱ እንደሚቹሉ ተገልጿል።
ትራምፕ ሰኞ ዕለት የፉልተን ካውንቲ አውራጃ አቃቤ ህግ የሆነውን ፋኒ ዊሊስን በ2024 በሚደረገው የምርጫ ዘመቻ ትራምፕ ድጋሚ እንዳይመረጡ እንቅፋት እንደሆነባቸውም በማህበራዊ ሚድያ ገፃቸው ተቃውሟቸውን መግለፃቸውን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት









