በመርሃግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይን ጨምሮ ግንባታና ዲዛን ቢሮ ሀላፊ ኢንጂነር ሀያልነሽ ሀብተማርያምና የአቃቂ ቃሊቲ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አበራ ብሩ መገኝታቸውን ኢ ፕ ድ ዘግቧል ፡፡
በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት 158 የመስሪያ ሼዶች ከአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
በሰኔ ወር የተላለፉትን 2 ሺህ 389 ሼዶችን ጨምሮ ከ2 ሺህ 500 በላይ ሼዶች 17 ሺህ የከተማው ወጣቶችና ሴቶች እንዲሁም አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸው ተገልጿል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት