
አባል ሀገራቱ ወታደራዊው ቡድን በ7 ቀናት ውስጥ ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙማንን ወደ ወደ ቀደመ ስልጣናቸው እንዲመለስ አሳስበዋል። የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ስብስብ የሆነው ኢኮዋስ አባል ሀገራቱ በኒጀር የተከሰተውን ችግር በማስመልከት በናይጄሪያ ስብሰባ ተቀምጠው እንደነበር አልጀዚራ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት










