
አዲስ አበባ ሐምሌ 8፤ 2015 | NBC ETHIOPIA- በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል የችግኝ ተከላ የመክፈቻ መርሀ ግበር እተካሄደ ነው።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ አርቲስቶች ጋዜጠኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።
ዶክተር ጀማሉ ጀምበርና እናታለም መለሰ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው መርሀ ግብሩን አስጀምረዋል።

ሰኞ በመላዉ ኢትዮጵያ በሚካሄደው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። ሰኞ በሚደረገው የችግኝ ተከላ ሂደት 500,000 000 ችግኝ ይተከላል ተብሎ ይጠበቃል ።።


YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia










