Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

በቱርክ በተከሰተው አዲስ ርዕደ መሬት በርካቶች በፍርስራሾች ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ፡፡

February 21, 2023
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ |የካቲት 14 2015 | NBC ETHIOPIA- በቱርክ ደቡባዊ ሃታይ ግዛት እና ሰሜናዊ ሶሪያ የደረሰው ርዕደ መሬት በመሬት መንቀጥቅጥ መለኪያ 6.4 እና 5.8 ሲሆን በሳምንታት ልዩነት ውስጥ በሀገራቱ ሲከሰት ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።

በቱርክ በሁለት ቦታዎች በተከሰተና ቢያንስ ለሶስት ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው አዲስ ርዕደ መሬት በፍርስራሾች ውስጥ የቀሩ ሰዎችን ለመታደግ የነፍስ አድን ሰራተኞች እየተረባረቡ ነው።

ቀደም ብሎ በተከሰተው ርዕደ መሬ በሁለቱ ሀገሮች ከ45 ሺህ በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ቤት አልባ እንዲሆኑ አደርጓል። ትላንት በተከሰተው ርዕደ መሬት በሁለቱም ሀገራት ህንጻዎች ተደርምሰዋል።

የቱርክ የአደጋና ደንገተኛ ጉዳዮች ኤጀንሲ በመሬት መንቀጥቅጥ መለኪያ 6.4 እና 5.8 ሆኖ የተመዘገበው ርዕደ መሬት በሰዓታት ልዩነት መፈጠሩን ገልጸዋል።

የቱርክ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስትሩ ሱሌይማን ሶልዩ መሬት መንቀጥቀጡ በተከሰተበት አንታካያ፣ ዴፍኔና ስማንዳግ ላይ ሶስት ሰዎች መመሞታቸውን የገለጹ ሲሆን ሰዎች ከፍተኛ አደጋ ወደ ተጋረጠባቸው ህንጻዎች እንዳይገቡ አሳስበዋል። ሚኒስትሩ 213 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተናግረዋል።

በአንታካያ ከተማ በርዕደ መሬቱ ክፉኛ የተጎዱ አከባቢዎች ላይ አምቡላንሶችና የነፍስ አድን ሰራተኞች የተሰማሩ ሲሆን ነዋሪዎች በፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ እንደሚገኙ ተናግረዋል።

በሶሪያ ትላንት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተገዱ 470 ሰዎች ወደ ሆስፒታል መግባታቸው ተገልጿል። አዲሱ ርዕደ መሬት ግብጽና ሊባኖስ ድረስ እንደተሰማም ተገልጻል።

ሃና ተሰማ

ምንጭ(ቢቢሲ፣ አልጀዚራ)

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የአፍሪካ ህብረት ቀጣይ አጀንዳዎች

Next Post

አትሌት ለተሰንበት ግደይ 44ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ምን ገጠማት

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
22
Next Post

አትሌት ለተሰንበት ግደይ 44ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ምን ገጠማት

በመንግሥትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ተቀዛቅዞ የነበረውን ኢንቨስትመንት በማነቃቃት የውጭ ባለሃብቶችን መሳብ ጀምሯል

በአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ20 ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?