Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

በቱርክ በደረሰው ርዕደ መሬት ሰዎች እየታሰሩ ነው፡፡

February 13, 2023
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ከሳምንት በፊት ባጋጠው ረዕደ መሬት ምክንያ ከፈረሱ ሕንጻዎች ግንባታ ጋር በተያያዘ በ113 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ መውጣቱን የቱርክ ባለስልጣናት አስታወቁ።

የቱርክ ፖሊስ በበኩሉ የግንባታ ኮንትራክተሮችን ጨምሮ 12 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ሊታሰሩ እንደሚችሉ የሚጠበቅ ሲሆን ይህ የመንግሥት እርምጃ ለደረሰው ጉዳት ሌሎችን ተጠያቂ ለማድረግ ያለመ ስለመሆኑ ብዙዎች የተስማሙበት ሆኗል።

በቱርክ እና ሶሪያ የድንበር ከተሞች ባጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር ከ36ሺህ በላይ ሆኗል። በሶሪያ 4,500 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ በቱርክ ደግሞ 31,643 የሞቾች ቁጥር ደርሶል፡፡

ለዓመታት ባለሙያዎች ርዕደ መሬት ሊከሰት በሚችልባቸው አካባቢዎች የሚገነቡት ሕንጻዎች በሙስና እና በመንግሥት ፖሊስ ምክንያት ደኅንነታቸው የተረጋገጡ አይደለም ሲሉ ቆይታዋል።

የመንግሥት ፖሊሲ የግንባታ ዕድገትን ለማምጣት ሲል የዘረጋው ልል የደረጃ ቁጥጥር በርዕደ መሬቱ በርካታ ሕንጻዎች ወድመው ከፍተኛ አደጋ እንዲደርስ ምክንያት ሆኗል እየተባለ ነው።

የቱርክ ምርጫ እየታቀረበ ሲሆን ክስተቱ በፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን ላይ ከፍተኛ ፈተናን ሊጋርጥ እንደሚችል ተገምቷል።

ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን ከአደጋው በኋላ የነፍስ አድን ስራው እና ለተጎጂዎች እርዳታ የማቅረብ ስራ ላይ ክፍተት እንዳለ ቢያምኑም በአንድ ንግግራቸው ግን ርዕደ መሬቱን ከዕጣ ፈንታ ጋር አያይዘውታል። “እነደዚህ አይነት ነገሮች ሁሌም ያጋጥማሉ፤ የዕጣ ፈንታ አካል ነው” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በደቡባዊ ቱርክ የነፍስ አድን ስራው በጸጥታ ምክያት ተስተጓጉሏል። ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ በስም ባልተጠቀሱ ሁለት ቡድኖች መካከል ግጭት ተፈጥሮ ከጀርመን እና ኦስትሪያ የመጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ስራቸውን ለማቆም ተገደዋል።

ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለባቸው በደቡብ ቱርክ እና በሰሜን ሶሪያ አካባቢዎች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ቤተ አልባ ሆነዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ከ800ሺህ በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እያገኙ አለመሆናቸውን የገለጸ ሲሆን በአካባቢው ተሰማርተው የሚገኙ የእርዳታ ድርጅቶች ደግሞ የሟቾች ቁጥር አሁን ካለበት በእጥፍ ሊጨምር ይችላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

አሁን ላይ ሰዎችን በሕይወት የማግኘቱ ተስፋ እየጨለመ ቢሆንም አሁንም ግን በአስደናቂ ሁኔታ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ ነው። ከእነዚህም መካከል በጋዚያንቴፕ ግዛት አምስት የቤተሰብ አባላት በሕይወት ተገኝተዋል። የ7 ዓመት ሴት ልጅ ደግሞ 132 ሰዓታትን በፍርስራሽ ስር ካሳለፈች በኋላ በሕይወት ተገኝታለች

ሃና ተሰማ

ምንጭ

ቢቢሲ, አልጀዚራ

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

Next Post

የአሜሪካ እና የቻይና ሰጣ ገባ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post

የአሜሪካ እና የቻይና ሰጣ ገባ

ኢኳቶሪያል ጊኒ የመጀመሪያውን የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን አስታውቃለች።

ሃባብ ለሰውነታችንን ሊሰጥን የሚችለውን የጤና ጥቅም

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?