Tomay Mekonnen

Tomay Mekonnen

ሩሲያ ውስጥ ነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ ፍንዳታ 30 ሰዎች ሲሞቱ 100 የሚሆኑ መቁሰላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 09/2015፣ NBC ETHIOPIA - በደቡባዊቷ ሩሲያ ዳግስታን አካባቢ በሚገኝ የነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ ፍንዳታ 30 ሰዎች መሞታቸው ሲታወቅ 100 የሚሆኑ መቁሰላቸው ተገልጿል ። ፍንዳታው የተከሰተው በካስፒያን ባህር...

Read more

የዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንቶች ስልጠና

https://youtu.be/anSMEnAQj3c በኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የአመራር፣ የማኔጅመንት እና የአስተዳደር ችግር እንዳለባቸው ይነገራልፕሬዝዳንቶቹ በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች ለ10 ቀናት የአመራር፣ማኔጅመንት እና አስተዳደርን ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ ያደርጋሉ

Read more

ትራምፕ በጆርጂያው  ጠበቃ ላይ ተቃውሟቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 08/2015፣ NBC ETHIOPIA- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የ2020 ምርጫ ውጤትን ለመቀልበስ ባደረጉት ጥረት በጆርጂያ ግዛት በቅርቡ ሊከሰሱ እንደሚቹሉ ተገልጿል። ትራምፕ ሰኞ ዕለት የፉልተን ካውንቲ አውራጃ አቃቤ ህግ የሆነውን...

Read more

ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ባዙም በሀገር ክህደት ሊከሰሱ መሆኑ ተገለፀ:

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 08/2015፣ NBC ETHIOPIA- በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሥልጣን ላይ የቆዩቱን ሞሐመድ ባዙምን በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ያስወገዳቸው የኒጀር ወታደራዊ ቡድን ፕሬዝዳንቱን በከባድ የሀገር ክህደት ሊከሳቸው መሆኑ ታውቋል። መፈንቅለ መንግሥት ያደረገው...

Read more
Page 10 of 16 1 … 9 10 11 … 16

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?