NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“የፕሬዚዳንት ትራምፕን ሀሳብ አንቀበልም” ታሊባን

NBC Ethiopia የአፍጋኒስታኑ ታሊባን አሜሪካ ያቀረበችውን የጦር ሰፈር መመለስ ሀሳብ እንደማይቀበለው በድጋሜ አስታወቀ። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ የጦር ሰፈርን ለማስመለስ እየተደራደርን ነው የሚል ሀሳብ ቢሰጡም ታሊባን እንዲህ ዓይነቱ ተግባር ስምምነትን...

Read more

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምትነት የምስክር ማህተም በሆነው አፋር ዛሬም የኢትዮጵያ ሰንደቅ በድል ሰልፍ ከፍ ብሎ ውሏል። የአፋር መሬቱም ሰውም ለሃገር ሉዓላዊነት ዋጋ የከፈለ ጀግና ሆኖ ብቻ አይጠቀስም፤ የልማት ጮራ...

Read more

ባማኮን ሪል እስቴት ጋላክሲ የፊኒሺግ ሞልን አስመረቀ

NBC Ethiopia የባማኮን ኢንጂነሪንግ እህት ኩባንያ የሆነው ባማኮን ሪል እስቴት በካዛንቺስ ያስገነባውን ጋላክሲ የፊኒሺግ ሞል አስመርቋል። ‎በከፍተኛ ጥራት ዲዛይን ተሠርቶ የተጠናቀቀው ጋላክሲ ፊንሽንግ ሞል የኪነ ሕንጻ ባለሙያዎች፣ ሻጭ እና ገዥዎችን...

Read more

የመድሃኒት አቅርቦትን የማዘመን ስምምነት

NBC Ethiopia ኢትዮቴሌኮምና የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት የመድሃኒት አቅርቦቱን ለማዘመንና ዲጂታል ለማድረግ ተስማሙ። ስምምነቱን የኢትዮቴሌኮም የቴክኖሎጂ ቺፍ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴና የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ተፈራርመዋል።...

Read more

የደጋፊዎች ነውጥ

NBC Ethiopia በቻምፒዮንስ ሊግ ፒኤስጂ አታላንታን ካሸነፈበት ጨዋታ አስቀድሞ በተነሳ ሁከት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ጉዳት አጋጠመ። ፓሪስ ላይ ከተደረገው ጨዋታ አስቀድሞ በስታዲየሙ አቅራቢያ በፒኤስጂና አታላንታ ደጋፊዎች መካከል በተነሳ ነውጥ...

Read more

ፖተር ይቆዩ ይሆን ?

NBC Ethiopia ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ግራሃም ፖተርን የተመለከተ መግለጫ አወጣ:: የምስራቅ ለንደኑ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ የውድድር አመቱን እጅግ ደካማ በሆነ ውጤት መጀመሩን አስመልክቶ ለደጋፊዎቹ መግለጫ ሰጥቷል። ባሳለፍነው የውድድር አመት አጋማሽ...

Read more

የመስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ በዓለም አለማቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ተጨማሪ ግብዓት ነው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የደስታ ሰልፎች ተካሄዱ፡፡ አሜሪካ...

Read more

በሞተር የሚሰሩ ጀልባዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲገቡ መፈቀዱ የውሃ ቱሪዝምን ለማሳደግ ወሳኝ እርምጃ ነው -ቱሪዝም ሚኒስቴር

NBC Ethiopia መንግሥት በሞተር የሚሰሩ ጀልባዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀዱ የውሃ ቱሪዝምን ለማሳደግ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ገለጹ። ኢትዮጵያ በርካታ ተፈጥሯዊና...

Read more

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የአፍሪካንዊያንን የመልማት ህልም ዳግም ከፍ ያደረገ ነው – የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

NBC Ethiopia የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የታላቁ የህዳሴ ግድብ...

Read more
Page 87 of 281 1 … 86 87 88 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?