ኦፓሜካኖ ወደ ማድሪድ
NBC Ethiopia ሪያል ማድሪድ ዳዮት ኦፓሜካኖን ለማስፈረም በቃል ደረጃ መስማማቱ ተዘገበ። ማድሪድ በውድድር አመቱ መጨረሻ የባየር ሙኒኩን ተከላካይ በነጻ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በቃ ደረጃ መስማማቱ ተነግሯል። የጀርመን መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia ሪያል ማድሪድ ዳዮት ኦፓሜካኖን ለማስፈረም በቃል ደረጃ መስማማቱ ተዘገበ። ማድሪድ በውድድር አመቱ መጨረሻ የባየር ሙኒኩን ተከላካይ በነጻ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በቃ ደረጃ መስማማቱ ተነግሯል። የጀርመን መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት...
Read moreNBC Ethiopia ፊዮረንቲና ሮቤርቶ ማንቺኒን ለመቅጠር ውይይት ላይ ነው ተባለ። የጣሊያኑ ክለብ ፊዮረንቲና ደካማ የውድድር አመት እያሳለፈ በመሆኑ አሰልጣኝ ስታፋኖ ፒዮሊን ትላንት ማሰናበቱ ይታወሳል። ክለቡ ተተኪ የሚሆን አሰልጣኝ በማፈላለግ ላይ...
Read moreNBC Ethiopia እየመጣ ባለው ፈታኝ የቅዝቃዜ ወራት ፍልስጤማውያን አሁንም በቂ የሰብአዊ እርዳታን ሳያገኙ ለከፉ ችግር እየተጋለጡ መሆኑ ተሰምቷል። ሀማስ በበኩሉ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ቡድን በኩል የእስራኤል አካላትን በመመለስ ላይ...
Read moreNBC Ethiopia የኒው ዮርክ ከንቲባ በመሆን በምርጫ ያሸኘፉት የ34 አመቱ ዞህራን ማምዳኒ ከምርጫ በኋላ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸው የሽግግር ቡድናቸው የአመራር ሂደት አስታውቀዋል። በዚህም በመጪዎቹ ጊዜያት በሚኖራቸው የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባነት...
Read moreNBC Ethiopia እስራኤል አምስት ፍልስጤማውያን እስረኞችን ለቀቀች። በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተተገበረ ባለው የሰላም ስምምነት መሰረት አምስት ፍልስጤማውያን ከእስር መፈታታቸውን ዘገባዎች አመላክተዋል። ባሳለፈው ወር በሀማስና በእስራኤል መካከል ያለው ግጭት እልባት...
Read moreNBC Ethiopia የተለያዩ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋዛ ጉዳይ ለመምከር በኢስታንቡል መሰባሰባቸው ተገለፀ ። የኢንዶኔዥያ ፣ ፓኪስታን፣ ሳውዲአረቢያ እና ኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋዛ ተኩስ አቁምና ሰብዓዊ እርዳታ በሚቀርብበት ሁኔታ...
Read moreNBC Ethiopia የባርሴሎናው ሳግራዳ ፋሚልያ ባሲሊካ የዋናው ማማው አንድ ክፍል ወደ ስፍራው መግባቱን ተከትሎ ሐሙስ ዕለት የአለማችን ረጅሙ ቤተክርስቲያን ሆኗል። ቤተክርስቲያኑ በሰጠው መግለጫ መሠረት፣ የአርክቴክት አንቶኒ ጋውዲ ታላቁ ስራ የሆነው...
Read moreNBC Ethiopia ዓለም አቀፉ የኅዋ ጣቢያ (International Space Station) በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሩብ ምዕተ ዓመት ያህል ቀጣይነት ያለው የሰዎች ቆይታ እያከበረ ነው። ላለፉት 25 ዓመታት ሰዎች ከፕላኔቷ ውጪ በምህዋር ላይ...
Read moreNBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ በፈረንሳይ ፓሪስ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት መካከል...
Read moreNBC Ethiopia የ2018 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ 911 ሺህ 200 የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ በማድረግ 9 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚገመት የመንግስት ወጪ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.