NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“ፋኖ ኮዙን ተነጥቋል”- የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ

"ፋኖ ኮዙን(አላማውን) ተነጥቋል፤ አካሄዱ 'ከአፈርኩ አይመልሰኝ' ነው " ሲሉ የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ ገልጸዋል። በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ትጥቅ መሰረት ያደረገው...

Read more

ኢትዮጵያ እና ቻይና ለኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ተጨማሪ ሥራዎች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና ቻይና በኢትዮጵያ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ተጨማሪ ሥራዎችን ለማከናወን የሚያስችል የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሠረት የባቡር መስመሩን ዘላቂነት፣ አስተማማኝነትና የሥራ ቅልጥፍና ለማሳደግ የሚውል የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ...

Read more

ዲፕሎማቶችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶ ማዕከል ምልከታ አደረጉ

NBC Ethiopia የተባበሩት መንግሥታት ተወካዮችና በኢትዮጵያ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል የሚገኘውን የቀድሞ ታጣቂዎች ተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ማዕከል ጎብኝተዋል። በክልሉ ቀደም ሲል የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ሲሰጥበት የቆየው የመቀሌ...

Read more

የኢትዮጵያ ሚዲያ የልህቀት ማዕከል የምርቃት ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

NBC Ethiopia። ። ። ። ። ። ። ። ።የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያስገነባው የኢትዮጵያ ሚዲያ የልህቀት ማዕከል የምርቃት ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር...

Read more

ህወሓት በራሱ ፍቃድ ጦርነት አይጀምርም አያቆምም – ጀነራል ባጫ ደበሌ

በኤንቢሲ ኢትዮጵያ "ጊዜ ግስ" ፕሮግራም ላይ በነበራቸው ቆይታ የቀድሞው በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ፥ ህወሓት ሃገሪቱን ወደ ተደጋገመ የጦርነት አዙሪት ያስገባበትን ምክንያቶች በማንሳት ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጀነራሉ እንደገለጹት ይህ...

Read more

የጥቅምት 24 ምስጢር እና የህወሓት ውድቀት

የቀድሞው በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጀነራል ባጫ ደበሌ ከስድስት ዓመታት በፊት በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመውን ታሪካዊ ክህደት እና ህወሃት የደረሰበትን ከፍተኛ ውድቀት በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡   ጥቅምት...

Read more

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ምክር ቤቱ ቀዳሚ ኃላፊነት አለበት- አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ

NBC Ethiopia የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አህመድ ሽዴ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግና የሀገሪቱን የተቋማዊ አቅም ለማጠናከር ምክር ቤቱ ቀዳሚ ኃላፊነት እንዳለበት ገለጹ። ለ7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

Read more

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

ህወሓት ለግብፅና ለሻዕቢያ ጥቅም የሚሠራ፣ ኢትዮጵያንም ለማዳከም የውጭ ኃይሎችን ተልዕኮ የሚፈጽም ህገወጡ ቡድን ነው ሲሉ ጀነራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ጀነራሉ ህወሓት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚከሰቱ ግጭቶች ዋነኛ ምንጭ እንደሆነ በመግለጽ፣ የህገወጡን...

Read more

ትግራይን መልሶ ማቋቋም ያስፈልጋል -ጀነራል ባጫ ደበሌ

በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጊዜ ግስ መርሀግብር ላይ ቆይታ ያደረጉት ጀነራል ባጫ ደበሌ የትግራይን ህዝብ ወደ ቀድሞው ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወቱ ለመመለስ ሁሉን አቀፍ የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ሊከናወኑ እንደሚገባ ገለጹ ። በቆይታቸው፣ ክልሉን...

Read more
Page 5 of 281 1 … 4 5 6 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?