NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ከዓለም አቀፍ የፍትሕ ተቋማት ጋር መሥራት የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፍ የለውጥ ሥራዎችን ለማጠናከር ይረዳል

ከዓለም አቀፍ የሕግና ፍትሕ ተቋማት ጋር በጋራ መሥራት በሀገራችን እየተተገበሩ ያሉ የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፍ የለውጥ ሥራዎችን በይበልጥ ለማጠናከር የጎላ ድርሻ አለው ሲሉ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል ያሰተላለፉት የእንኳን አድረሳችሁ መልዕክት

NBC EthiopiaApril 11, 2026 እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! የትንሣኤ በዓል በክርስቲያኖች ዘንድ ልዩ ቦታ ያለው በዓል ነው። ሞት የተሻረበትና ሕይወት ዋስትና ያገኘበት ነው። ከሞት ባሻገር ሕይወት፣ ከመቃብር...

Read more

ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤ በዓልን በአብሮነት እና በመረዳዳት ሊያሳልፍ ይገባል – የኃይማኖት አባቶች

NBC Ethiopia ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤን በዓል የአንድነትና የቸርነት እሴቶችን በማጎልበት፣ በመረዳዳትና በአብሮነት እንዲያሳፍል የኃይማኖት አባቶች ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የኃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው፤...

Read more

215 የመኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ እና ለሀገር ባለውለታዎች! ‪

NBCETHIOPIA‬ April 11, 2026 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 215 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ እና ለሀገር ባለውለታዎች አስረክቧል። ኡቤት ርክክቡን አስመልክተው መልእክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ:- https://youtu.be/M9PYfgrM478?si=F-WERkw9N4-xSCHV

Read more

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ በ2040 ዓመታዊ ገቢውን 30 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ አቅዷል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ በ2040 ዓመታዊ ገቢውን 30 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ማቀዱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ። አየር መንገዱ ፈተናዎችን በጽናት በማለፍ አፍሪካን ከዓለም ጋር...

Read more

ኢትዮጵያ ሁለት ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ክሶችን በድል አጠናቃለች – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፤መጋቢት 30/2018 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ በወራት ልዩነት ውስጥ የቀረቡባትን ሁለት ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ክሶች በድል ማጠናቀቋን የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት...

Read more

የኢትዮጵያ ታሪካዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሕጋዊና የትውልድ አጀንዳ ነው

የኢትዮጵያ ታሪካዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ሕጋዊና ዲፕሎማሲያዊ ምላሽ የሚሻ የትውልድ አጀንዳ መሆኑን የውሃ ዘርፍ ምሁራን ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ዘርፍ ምሁራን ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉትም፤ የኢትዮጵያ የባሕር...

Read more
Page 37 of 281 1 … 36 37 38 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?