Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤ በዓልን በአብሮነት እና በመረዳዳት ሊያሳልፍ ይገባል – የኃይማኖት አባቶች

ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤ በዓልን በአብሮነት እና በመረዳዳት ሊያሳልፍ ይገባል - የኃይማኖት አባቶች

April 11, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

። ። ። ። ። ። ። ። ። ።

ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤን በዓል የአንድነትና የቸርነት እሴቶችን በማጎልበት፣ በመረዳዳትና በአብሮነት እንዲያሳፍል የኃይማኖት አባቶች ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የኃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው፤ በዓሉ ኢትዮጵያዊ አብሮነትንና የቸርነት እሴትን በማጠናከርና የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ማክበር ይገባል ብለዋል።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ባስተላለፉት መልእክት፤ የትንሳኤ በዓልን ሃይማኖቱ የሚያስተምራቸውን መልካም ስራዎች በተግባር በመግለጽ ልናከበር ይገባል ብለዋል፡፡ የበዓሉ መገለጫ ዕሴት የሆነውን መልካም ስብዕና እና ቅን አስተሳሰብ መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን አመልክተው፤ በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገርም የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በጽናት ማለፍ እንደሚገባ ተናግረዋል። ምዕመናን በዓሉን ሲያከብሩ የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ እና በማገዝ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በበኩላቸው፤ ምዕመናን ከፈጣሪያቸው የተማሩትን በጎ ምግባር በተግባር እንዲያሳዩ ጥሪ አቅርበዋል።ሕዝበ ክርስቲያኑ ከቂም በቀልና ከጥላቻ በመራቅ፣ ከሌሎች ወንድምና እህቶቻቸው ጋር በመተባበር ለሀገር ሰላምና ፍቅር መስራት እንዳለባቸው ገልጸዋል። በተለያዩ አካባቢዎች በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን መርዳትና መደገፍ የበዓሉ ዋነኛ መገለጫ ሊሆን እንደሚገባም አክለው ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ፕሬዚዳንት ቄስ ደረጀ ጀንበሩ፣ ትንሳኤ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያለውን ጥልቅ ፍቅር የገለጸበት በዓል መሆኑን ገልጸዋል። ትንሳኤ ጥላቻ በፍቅር፣ መለያየት በአንድነት፣ እንዲሁም ሽንፈት በድል የተተካበት መሆኑን አመልክተው፤ በምዕመናን ዘንድ ይቅር ባይነት ሊነግስ እንደሚገባ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ልጆቿ ሰርተው የሚለወጡባት ምቹ ሀገር እንድትሆን ሁላችንም እርስ በእርስ ልንደጋገፍ ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው ማጠቃለያ ላይ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆን ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaCathatolicEthiopiaEthiopia OrthodoxEthiopian Ester HolidayFacebook
ShareTweetShare
Previous Post

215 የመኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ እና ለሀገር ባለውለታዎች! ‪

Next Post

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል ያሰተላለፉት የእንኳን አድረሳችሁ መልዕክት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል ያሰተላለፉት የእንኳን አድረሳችሁ መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል ያሰተላለፉት የእንኳን አድረሳችሁ መልዕክት

ሆርሙዝ ወደ መጨረሻው… |”ኢራንን እንመታለን!” ትራምፕ| NBC ዓለምአቀፍ | NBC ዓለምአቀፍ

ሆርሙዝ ወደ መጨረሻው… |"ኢራንን እንመታለን!" ትራምፕ| NBC ዓለምአቀፍ | NBC ዓለምአቀፍ

የሚያዝያ 06 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia‪

የሚያዝያ 06 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia‪

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?