NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ግብረሰዶም በኢትዮጵያ ባህልና ሃይማኖት ተቀባይነት የለውም

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12/2015፣ NBC ETHIOPIA- የግብረሰዶም ወንጀል በኢትዮጵያ ባህልና ሃይማኖት ተቀባይነት የሌለው ድምፅ አልባ ትውልድ ገዳይ ተግባር መሆኑን ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ ማህበር አስታወቀ:: ትውልድ እንዳይቀጥል...

Read more

የፓን አፍሪካኒዝምን እሳቤ ማስረጽ እንደሚገባ ተገለፀ…

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA- ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የቀጣናውን ሰላም የማስከበርና የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ ማስረጽ የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እንደሚሰራባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

Read more

የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA-የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በቻይናው የፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር ሊያው ሚን የተመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካለል ያለው የኢንቨስትመንት ትስስር ይበልጥ በማጠናከር...

Read more

የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የአፍሪካ አገራት በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA -19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ የሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች ለመፍታት ዕድሎችን መጠቀም፣ ትብብርን ማጎልበት" በሚል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ላይ የተገኙት ምክትል...

Read more

ከ አሳማ ወደ ሰው የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA -በዘረመል የተቀየረ የአሳማ ኩላሊት ለ32 ቀናት መስራቱን ቀጥሏል፣ይህም በሰው ላይ የእንስሳትን የአካል ክፍሎች ጥቅም ላይ ለማዋል የተደረገ ቅድመ ዝግጅት ነው፡፡ ቀዶ ጥገናው ስኬታማ እና...

Read more

በቀጣዮቹ ቀናት ያለው የአየር ጸባይ ለሰብል ተባዮች ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA -በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሚኖረው ከመደበኛ በላይ ዝናብ ለሰብል በሽታዎች እና ተባዮች ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። በአብዛኛዎቹ...

Read more

ኢትዮጵያ ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ102 ሚሊዮን በላይ ዶላር አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11/2015፣ NBC ETHIOPIA- በ2015 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት ከምታቀርበው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ102 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግዥና ደንበኞች...

Read more
Page 263 of 281 1 … 262 263 264 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?