NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ሂዩማን ራይትስ ዎች የሳኡዲ ድንበር ጠባቂዎችን  በጅምላ ግድያ  ከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2015 ፣ NBC ETHIOPIA -የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን መግደላቸውን ሪፖርቱ  ጠቁሟል። በጦርነት እየታመሰች ካለችው የመን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ድንበር ለማቋረጥ የሞከሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንን...

Read more

አዲስ ቱሞሮ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2015 ፣ NBC ETHIOPIA - “አዲስ ቱሞሮ” ፕሮጀክት “የአዲስ አበባን ዓለም አቀፍ ሚና የሚያልቅ ፕሮጀክት ነው” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በአዲስ አበባ...

Read more

ስኬት ባንክ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/2015፣ NBC ETHIOPIA- ዛሬ የአዲስ ብድርና ቁጠባ አክስዮን ማህበር ወደ ስኬት ባንክ ያደረገውን ሽግግር አብስረን አዲሱን የንግድ ምልክት (ሎጎ) መርቀናል። ለዚህ ስኬት ምስረታ ድጋፋቸውን ላደረጉት የብሔራዊ ባንክ...

Read more

የፖናል ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/2015፣ NBC ETHIOPIA- “ሀገራዊ እሴቶቻችን ለጠንካራ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የፖናል ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ እና ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ...

Read more

19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሃንጋሪ ቡዳፔስት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/2015፣ NBC ETHIOPIA- የሻምፒዮናው መክፈቻ ስነ-ስርዓት ከምሽቱ 3 ሰአት ከ55 ላይ 36 ሺህ ተመልካች በሚይዘው ‘National Athletics Centre’ ስታዲየም የሚደረገው የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር የስፖርት...

Read more

የአዲስ አበባ ፖሊስ ያስተላለፈው መልዕክት…

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12/2015፣ NBC ETHIOPIA - የቡሄ በዓልን ምክንያት በማድረግ በየአካባቢው በሚከናወነው የችቦ ማብራት ስነ ስርዓት ወቅት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የከተማችንን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ...

Read more

አትሌት ደራርቱ ቱሉ ተሸለመች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12/2015፣ NBC ETHIOPIA - የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የ"ፕላኪው ኦፍ ሜሪት" ሽልማት አበርክቷል። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ሽልማቱን ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን...

Read more
Page 261 of 281 1 … 260 261 262 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?