አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 13/2015፣ NBC ETHIOPIA- ዛሬ የአዲስ ብድርና ቁጠባ አክስዮን ማህበር ወደ ስኬት ባንክ ያደረገውን ሽግግር አብስረን አዲሱን የንግድ ምልክት (ሎጎ) መርቀናል።

ለዚህ ስኬት ምስረታ ድጋፋቸውን ላደረጉት የብሔራዊ ባንክ እንዲሁም የስኬት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ አመራሮችና ሰራተኞቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ማስተላለፋቸውን ኢፕድ ዘግቧል፡፡ ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












