የትምህርት ገቢ ማሰባሰቢያ በስልጤ ዞን …
https://youtu.be/OxR1wJCKklI
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
https://youtu.be/OxR1wJCKklI
Read morehttps://youtu.be/ScvAyltWnic https://youtu.be/ScvAyltWnic
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA- የገንዘብ ሚኒስቴርና የዓለም ባንክ ለአፍሪካ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር ፕሮጀክት) የ730 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያን 90 በመቶ የባህር ንግድን...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA - ኢትዮጵያን በኦሎምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት መከካል አንዱ የሆነው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። የ3 ጊዜ የኦሎምፒክ ተሳታፊው በቀለ ዓለሙ...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA - በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA- የተኩስ አቁም ስምምነት በማድረግ የሀገሪቱ የወደፊት እጣፋንታዎችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት ፍላጎት አንዳለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አስታውቋል ፡፡ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ሃምዳን...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA- መንግስት በአንዳንድ ሙስሊም ሴቶች የሚለብሱትን አልባሳትን የሚከለክል 'ግልጽ ህግጋቶችን' ለትምህርት ቤቱ ኃላፊዎች ለማስተላለፍ አቅዷል። ፈረንሳይ በአንዳንድ ሙስሊም ሴቶች የሚለብሱትን ረጅም ልብስ አባያ በትምህርት ቤት...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA- የትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ከጉርድ ፎቶ ማስታወቂያ ሽያጭ ብቻ 7.1 ሚሊዯን ዶላር መሰብሰቡን ገለጸ:: ዶናልድ ትራምፕ ይህን ጉርድ ፎቶ የተነሱት በጆርጂያ ግዛት ክስ ከተመሰረተባቸው...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA -የጉምሩክ ኮሚሽን ከነሀሴ 12 ቀን እስከ 18/2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 151 ነጥብ 9 ሚሊዮን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 120 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የወጭ፤...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA-በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2016 ዕቅድ ላይ እየተወያየ ይገኛል። በአፈፃፀም መድረኩ፤ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.