አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22/2015፣ NBC ETHIOPIA- የተኩስ አቁም ስምምነት በማድረግ የሀገሪቱ የወደፊት እጣፋንታዎችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት ፍላጎት አንዳለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አስታውቋል ፡፡




የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ሃምዳን ዳጋሎ በትዊተር አካውንተቸው በገለፁት በባለ አራት ገፅ ፁሁፍ በሱዳን ያለውን ፖለቲካዊ ቀውስ በዘላቂነት ለመፍታት የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረና አለግባባቱን አካታች በሆን መንገድ በውይይት መፍታት ያስፈልጋል ተብለዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












