NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

መውሊድ በአንዋር መስጂድ

የነብዩ ሙሃመድ (ሰ,ዐ,ወ,) የልደት በዓል (መውሊድ) በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል። 1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል "የፍትሑ ነብይ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። በአንዋር መስጂድ በሚከበረው የመውሊድ በዓል ላይ የአዲስ አበባ...

Read more

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ...

Read more

ኢትዮጵያ የሜዲካል ቱሪዝም ማዕክል ለመሆን እየሰራች ነው ተባለ

13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚካሄድ ይሆናል። ​“የማይበገር የጤና ሥርዓትን መገንባት ለምስራቅ አፍሪካ” በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 15...

Read more

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም! የህዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው። ‎የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ...

Read more

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት

በአሜሪካ ኦሪገን በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣ 3 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቃለች።...

Read more
Page 24 of 281 1 … 23 24 25 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?