በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው NBC ታለንት ሾው ዛሬ ይጀምራል!
በባለ ተሰጥዖ ድምፃዊያን ደምቆ ፡ በዘመናዊ ባንድ ታጅቦ ፡ በሙዚቃ ጠበብት እየተዳኘ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት በNBC Ethiopia Tv እንዲሁም በዩቲዩብ እና ፌስቡክ ገፆቻችን በአማራጭ ይተላለፋል ። ውድድሩን አቤል...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
በባለ ተሰጥዖ ድምፃዊያን ደምቆ ፡ በዘመናዊ ባንድ ታጅቦ ፡ በሙዚቃ ጠበብት እየተዳኘ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት በNBC Ethiopia Tv እንዲሁም በዩቲዩብ እና ፌስቡክ ገፆቻችን በአማራጭ ይተላለፋል ። ውድድሩን አቤል...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 26፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የሱዳን መንግስት በኬንያ የሚገኙትን የሀገሪቱን አምበሳደር ለምክክር መጥራቱን ገለጸ፡፡ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በኬንያ ናይሮቢ የሚገኙትን አምባሳደሩን ወደ ካርቱም እንዲመለሱ...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 26፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የማንቺስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ በአፍሪካ ዋንጫው ምክንያት ሀገሩ ካሜሮንን የሚቀላቀልበት ጊዜ እስካሁን እርግጥ አለመሆኑ ተነግሯል ቀያይ ሰይጣኖቹ በአህጉራዊ መድረክ ዋንጫ ምክንያት ጥቂት...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA - በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጉዳይ ለመፈፀም 1 ሚሊየን 4 መቶ ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ ሁለት የመሬት ሊዝ አስተዳደር ፅ/ቤት ሰራተኞች እና...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA - ሀገራቱ ከ470 በላይ የጦርነት እስረኞችን የተለዋወጡት በአረብ ኤምሬትስ አደራዳሪነት በተደረሰ ስምምነት ነው ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት በሩሲያ ታስረው የነበሩ 230 ዜጎቿ ተለቀው...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA - አልኮልን አብዝቶ መውሰድ ለተለያዩ የጤና ጉዳቶች እንደሚዳርግ ይታወቃል ከነዚህም አንዱና ዋነኛው ከአልኮል ጋር የተያያዘ የጉበት ህመም ነው። አልኮል ከሰውነታችን ውስጥ የሚወገደው...
Read more፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ መድኅን ከሲዳማ ቡና እንዲሁም አዳማ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ይጫወታሉ፡፡ ከፋይናንስ ጨዋነት ጋር በተገናኘ ምርመራ እየተደረገበት ያለው ኖቲንግሃም...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 24፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በጃፓን መዲና ቶኪዮ በሚገኘው ሃኔዳ አየር ማረፊያ ሁለት አውሮፕላኖች ተጋጭተው አምስት ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ በግዙፉ ኤየርባስ ኤ350 የመንገደኞች አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ 379...
Read moreአዲስ አበባ | ታህሳስ 23፤ 2016| NBC ETHIOPIA - የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ኮኮብ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ከአሜሪካው ዲ ሲ ዩናይትድ ሃላፊነቱ ከተነሳ በኋላ የሻምፒዮን ሽፑን በርሚንግሃም መረከቡ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.