አዲስ አበባ | ታህሳስ 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA – ሀገራቱ ከ470 በላይ የጦርነት እስረኞችን የተለዋወጡት በአረብ ኤምሬትስ አደራዳሪነት በተደረሰ ስምምነት ነው

ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት በሩሲያ ታስረው የነበሩ 230 ዜጎቿ ተለቀው ወደ ዩክሬን መግባታቸውን ገልጻለች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር 248 እስረኞች መለቀቃቸውን አስታውቋል
የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ በርካታ እስረኞች የተለቀቁበት ስምምነት እንዲደረስ አረብ ኤምሬትስ የማደራደሩን ሚና ተወጥታለች። ሁለቱ ሀገራት ባለፉት ስድስት ወራት ግን የእስረኛ ልውውጥ አላደረጉም።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












