NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ተጠባቂው የምሽት ጨዋታ

NBC Ethiopia በጣሊያን ሴሪ ኤ የሁለተኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት መርሃ ግብሮች ምሽት ላይ ሲደረጉ ኢንተር ሚላን ከቶሪኖ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ባሳለፍነው የውድድር አመት በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ነጥብ ጥሎ ስኩዴቶውን የተቀማው ኢንተር...

Read more

አፍሪካን የመጪው ዘመን መሪ ለማድረግ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

NBC Ethiopia አፍሪካን የመጪው ዘመን መሪ አህጉር ለማድረግ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ማህበር 41ኛ ዓመታዊ ጉባኤ "የትምህርት ምዘናን ማዘመን"...

Read more

የነሃሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ዲጂታል ኢትዮጵያ የተሳለጠ የመንግስት አገልግሎትን ፈጥሯል በዓላትን እና የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ኢራን በእስራኤል ላይ ለበቀል ጥቃት መዘጋጀቷ እነዚህንና ሌሎች ጉዳዮችን ከሃገር ውስጥ እና ከውጪ በዝርዝር እንመለከታቸዋን፡፡ https://youtube.com/live/ux1tKS380y4

Read more

በዓላትን እና የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ትኩረት ተደርጓል – ጃንጥራር አባይ

NBC Ethiopia በዓላትን እና የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ጭማሪን አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር የአቅርቦትና ቁጥጥር ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ ገለፁ። ህብረተሰቡ ህገ-ወጥ...

Read more

“ሁቲ ከባድ ዋጋ እየከፈለ ነው”ኔታንያሁ

NBC Ethiopia የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ “ሁቲ እስራኤልን በማጥቃቱ ከባዱን ዋጋ እየከፈለ ነው" አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "መላ ቀጠናው የእስራኤልን ጥንካሬና ቁርጠኝነት እየተመለከተው ነው" በሚል መግለጫ ሰጥተዋል። በሌላ በኩል ኢራን...

Read more

ፕሬዚዳንት ፑቲን ወደ ቻይና

NBC Ethiopia የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ቻይና ይጓዛሉ ተባለ። ፕሬዚዳንት ፑቲን 'በሻን'ካይ' ትብብር ድርጅት ጉባዔ (SCO) ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከሞስኮ ሚዲያዎች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር...

Read more
Page 101 of 281 1 … 100 101 102 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?