፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 15 2016| NBC ETHIOPIA-በምርጫ ፉክክር ውስጥ ያሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የምርጫ ዘመቻቸውን ማቋረጣቸው ተሰምቷል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትናንት በሰጡት ማብራሪያ ነው ከ2024 የፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ፉክክር እንደሚወጡ ያስታወቁት ፡፡
ባይደን በዚያው መግለጫቸው ከእንግዲህ የዴሞክራት ፓርቲውን በመወከል ተቀባይነት ያላቸው እጩ ተፎካካሪዋ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሀሪስ መሆናቸውንም ነው ያስታወቁት ፡፡
ሀሪስ ከዚህ በኋላ የዴሞክራቱን እጩነት ቢያገኙም ግን የራሳቸው ችግሮች እንዳሉባቸው ያነገርባቸዋል፡፡ በዋናነት ከፓርቲው በርካታ አካላት በተፎካካሪነት ይነሳባቸዋል ነው የተባለው፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












