፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 26 2016| NBC ETHIOPIA– ሀገራዊ ምክክሩ ልዩነቶችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላም በማስፈን ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
-የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ከጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
-የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል
-ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ስራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
-የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተገነባውን የኢትዮ – ቴሌኮም የተሞክሮ ማዕከልን ጎበኙ።
-ዓለም አቀፍ ኦዲቱ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስተባባሪነት በዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ትብብር ለመጀመሪያ ጊዜ ከዛሬ ግንቦት 26 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል።
-????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












