Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ለእይታ ይበቃሉ ተብለው ከሚጠበቁ የባህር ማዶ ፊልሞች

May 21, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ግንቦት 13 2016| NBC ETHIOPIA-አለም አቀፍ ተቀባይነትን ባተረፉ ፊልም ጸሀፊያን የሚጻፉ እና ታዋቂ ተዋንያኖች የሚሳተፉባቸው ፊልሞች ተቀባይነታቸው ከፍ ያለ እና በጉጉት የሚጠበቁ ናቸው ፡፡

ለፊልም አፍቃሪያን በያዝነው የፈረንጆቹ ግንቦት ወር ለእይታ ይበቃሉ ተብለው ከሚጠበቁ የባህር ማዶ ፊልሞችን የመራረጥናቸውን ልናደርሳቹ ወደድን፡፡ በሳይንስ ልቦለድ ጽሁፎቹ በሚታወቀዉ  Josh Friedman ተጽፎ በ  Wes Ball ዳይሬክት የተደረገው  Kingdom of the Planet of the Apes የተሰኘው  ፊልም በያዝነው ወር ለእይታ ይበቃሉ ተብለው ከሚጠበቁ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነው ፡፡

ፊልሙ ከዚህ ቀደም ሶስት ክፍሎች ሲኖሩት  በፊልም ተመልካቾች ዘንድም ከፍተኛ ተቀባይነትን  ማትረፍ ችሏል፡፡      

የሳይንስ ልቦለድ እና አክሽን ዘውግ ያለው ፊልሙ ከበፊቶቹ ክፍሎች የቀጠለ ሲሆን አንድ ዝንጀሮ የራሱን ግዛት ገንብቶ የሚያደርገውን ጦርነት የሚያሳይ ነው፡፡ ከ160 እስከ 165 ዶላር ወጪ እንደተደረገበት ተገልጿል፡፡ በJohn Krasinski ተጽፎ ዳይሬክት የተደረገው IF የተሰኘው አስቂኝ የቤተሰብ ፊልም ዘውግ ያለው ፊልም ሜይ 17 ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ፊልሙም የሚያጠነጥነው በህይወቷ አስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ የገባች ቤያ የተባለች ወጣት ልጅ ሳታስበው ምናባዊ ወይም IF የተባሉ ጓደኞች የማየት ችሎታ ታገኛለች፡፡ በዚህም ካል ከተባለ ከሱዋ ጋር ተመሳሳይ ችሎታ ካለው ልጅ ጋር በመሆን እነዚህን ለሁለቱ ብቻ የሚታዩትን ምናባዊ  ፍጡሮችን  ወደ ነበሩብት ለመመለስ የሚያደርጉትን ጥረት በሳቅ እያዋዛ የሚያቀርብ ፊልም ነው፡፡

ሮቦት ደሪም በዚህ ወር ከሚጠበቁ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነው ፡፡ 

በ1980 በኒውዮርክ ከተማ ብቻውን ይኖር የነበረ አንድ ውሻ በቴሌቭዝን ማስታወቂያን ተመልክቶ ሮቦት የተባለች ሮቦትን ገዝቶ ጓደኛ  ሲሆኑ እና በኃላ ላይም በአንድ ዉሃ ዳርቻ ላይ ከተጠፋፉ በኃላ ውሻው ሮቦቱን ለማገኘት የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው ፡፡ በፊልሙ ላይ ያሉ ንግግሮችም ቀልዱችን እና ብልሃተኛ ሀሳቦች ያካተቱ መሆናቸው ተገልጾል፡፡ ፊልሙም 1 ሰአት ከ 42 ደቂቃ ርዝመት አለው፡፡ በፈረንጆቹ ሜይ ዘጠኝ በጀርመን እና ሜይ 31 በ አሜሪካ ለእይታ በቅቷል፡፡

በአንድ ወቅት ላይ የእንግሊዝ ታዋቂ ዘፋኛ ፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ በነበረቸው እና እ.ኤ.አ በ2011 ህይወቱዋ ያለፈው Amy Winehouseን የህይወት ታሪክ መሰረት አድርጎ የተሰራው Back to Black የተሰኘ ፊልም በአሜሪካ እና ካናዳ በ ሜይ 17 ለእይታ በቅቷል፡፡

ፊልሙም በMatt Greenhalgh ተጽፎ በ Sam Taylor-Johnson ዳይሬክት ተደርጓል፡፡ Amy Winehouse  በመሆንም   Marisa Abela ዋና ገጸባህሪዋን ተጫውታዋለች፡፡ 

The Beach Boys በፖፕ ሙዚቃ አንጋፋ የሆነው እና በብሪያን ፣ ካርል እና ዴኒስ ዊልሰን የተባሉ ወንድማማቾች በ1961 የተመሰረተውን ታዋቂዉን የሙዚቃ ባንድ ዙሪያ የተሰራው አዲስ ዘጋቢ ፊልሌላኛው ተጠባቂ ፊልም ነው፡፡ ዘጋቢ ፊልሙም ሜይ 24 በ ዲዝኒ ፕላስ ይለቃቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ም

Tags: ifmovie
ShareTweetShare
Previous Post

ተጠባቂው የባይደንና የትራምፕ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር

Next Post

የግብርናው ዘርፍ የ9 ወራት እቅድና አፈጻጸም ግምገማ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የግብርናው ዘርፍ የ9 ወራት እቅድና አፈጻጸም ግምገማ

የግብርናው ዘርፍ የ9 ወራት እቅድና አፈጻጸም ግምገማ

አካል ጉዳተኞች ምርቶቻቸውን ለገበያ የሚያቀርቡበት ባዛር ተከፈተ

አካል ጉዳተኞች ምርቶቻቸውን ለገበያ የሚያቀርቡበት ባዛር ተከፈተ

ሲጋራ የማጨስ ጉዳቶች (Effects of cigarette smoking)

ሲጋራ የማጨስ ጉዳቶች (Effects of cigarette smoking)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?