Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ዋና ማነቆ ሙስና

May 14, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ሙስና ለበርካታ የአለማችን ሀገራት እድገት ፀር የሆነ ጉዳይ ነው በተለይ በአፍሪካ የሚገኙ ሀገራት ለእድገታቸው ማነቆ ሆኖ ይገኛል፡፡

በአፍሪካ የተንሰራፋውን ሙስና ለመቀነስ አላማ አድርጎ  በተካሄደው  የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎች ጉባኤ ሙስና አሁንም የአህጉሪቱ ዋነኛ የኢኮኖሚው እድገት እንቅፋት ሆኖ መቀጠሉን ጠቁሟል፡፡

ከፈረንጆቹ ግንቦት 6 እስከ 11 ከ21 የአፍሪካ አባል ሀገራት የተውጣጡ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ ሃላፊዎች የተሳተፉበትና ቀጠናዊ የፀረ-ሙስና ጥረቶችን ለማጎልበት ያለመው ጉባኤ በጋና አክራ ተካሂዳል፡፡ ይህ ተቋም  በአፍሪካ ስር የሰደደውን ሙስና ለመዋጋት አዳዲስ የመፍትሄ ሃሳቦች በማቅረብ ሙስናን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በየአመቱ ይመክራል፡፡ በ14ኛው ጉባዔ “ተቋማትን ማጠናከር እና ግልጽነትን ማሳደግ ፤ ሙስናን በኮመንዌልዝ አፍሪካ የመዋጋት ዘዴ” በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ የጸረ-ሙስና ኤጀንሲ የመሪዎች ጉባኤ ላለፉት ቀናት ተካሂዳል፡፡

ኮንፈረንሱ ሙስና በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድገት ላይ የሚያደርሰውን አስከፊ ተጽእኖ ለመዋጋት አዳዲስ ስትራቴጂዎችን ለመንደፍ ያለመ መሆኑም ተመላክታል፡፡

የአፍሪካ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ ማህበር አባላት፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የሚመለከታቸው አለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ሲቪል ማህበረሰብ፣ ፖሊሲ አውጪዎች እና የልማት አጋሮች በጉባኤ ተሳትፈዋል፡፡

በአፍሪካ ቀጣይነት ያለው ልማት ለማስቀጠል፣ እውቀትና መልካም ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ፣ ሙስና በአፍሪካ ዘላቂ ልማት ላይ ስለሚያስከትላቸው ተፅዕኖዎች በመወያየት እና ሙስናን በመዋጋት ረገድ አዳዲስ አሰራሮችን ለመፍጠር ያለመ ውይይት መከናወኑን የኮመንዌልዝ ሴክሬታሪያት የህዝብ ሴክተር አስተዳደር ኃላፊ ዶክተር ሮጀር ኮራንቴንግ ለአፍሪካ ኒውስ ተናግረዋል፡፡

አፍሪካ በየአመቱ ከሙስና ጋር በተያያዘ በርካታ ሚሊዮን ዶላር የምታጣ ሲሆን በሙስና የሚጠፋውን ገንዘብ ለመከላከል የፀረ ሙስና ተቋማትን አቅም ለማሳደግ ብሎም ግልፀኝነትን ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

የአህጉሪቱን እድገት በተንሰራፋው ሙስና በእጅጉ እየጎዳ ነው ያሉት ዶክተር ሮጀር መሰረታዊ እንደ ጤና ፤ትምህርት ፤መብራት እና ውሃ ላይ ያለው ተፅእኖው ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ለዚህም ሀገራት ሙስናን በመከላለከል ረገድ ሚሰሩት ስራ አነስተኛ መሆኑ ነገሩን አሳሳቢ አድርጎታል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን እንደ ቦትስዋና ሩዋንዳ ሞሪሺየስ ያሉ ሀገራት ሙስናን በመከላከል ነገር ጥሩ ጅማሮን ማሳየት መጀመራቸው በመድረኩ ተገልፃል፡፡

ሲሺየልስ ሙስናን በመዋጋት ረገድ አመርቂ ውጤት ያስመዘገበች ሲሆን ዝቅተኛ ሙስና ወንጀል ከሚፈፀምባቸው ሀገራትም ቀዳሚ መሆናን ሃላፊው ተናግረው ለሌሎችም ምሳሌ መሆኗን ገልፀዋል፡፡

በአፍካሪ በቂ የሰውና የፋይናንስ ሀብት በመኖሩ የፀረ ሙስና ኤጀንሲዎች ሙስናን በሚፈለገው ረገድ እንዳይከላከሉ ተግደሮት ሆኖባቸዋል  ያሉ ሲሆን  የህጎች ተግባራዊ አለመሆን ዋነኛው እንቅፋት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ዓለም አቀፍ የሙስና ወጪ በየዓመቱ ከ3.5 ትሪሊዮን ዶላር እንደሚበልጥ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በማደግ ላይ ባሉ አገሮች በሙስና የሚመዘበረው የሚጠፋው ገንዘብ ለልማት ከዕርዳታ ከሚገኘው ገቢ 10 እጥፍ ይበልጣል፡፡

አፍሪካ በህገወጥ የገንዘብ ፍሰት በዓመት ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች። 21 የአፍሪካ ሀገራት የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎችን ያቀፈው በኮመንዌልዝ አፍሪካ ውስጥ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ ኃላፊዎች ማህበር እ.ኤ.አ በ2011 ከተመሠረተ ጀምሮ ኮንፈረንሱ በየዓመቱ ሲካሄድ ቆይቷል፡፡

Tags: Africacorruption
ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

የዩክሬን ጦር ማፈግፈግ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የዩክሬን ጦር ማፈግፈግ

የዩክሬን ጦር ማፈግፈግ

ሀገር አቀፍ የቤተሰብ ቀን እየተከበረ ነው

ሀገር አቀፍ የቤተሰብ ቀን እየተከበረ ነው

በመድኃኒት ምክንያት የሚከሰት የጉበት ጉዳት/DRUG INDUCED LIVER INJURY-DILI/

በመድኃኒት ምክንያት የሚከሰት የጉበት ጉዳት/DRUG INDUCED LIVER INJURY-DILI/

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?