፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 07 2016| NBC ETHIOPIA- የዩክሬን ወታደሮች ከምስራቅ ካርኪቭ ግዛት መውጣታቸውን የሀገሪቱ ወታደራዊ ባስልጣናት አስታውቀዋል ፡፡
ሉክያንቲ እና ቮቭቻንክ በተባሉ አካባቢዎች የሩሲያ ሀይሎች የተጠናከረ ጥቃት በመፈጸማቸው እና የወታደሮቻቸውን ህይወት ለመጠበቅ እንዲሁም ተጨማሪ ኪሳራዎችን ለመቀነስ ስልታዊ ማፈግፈግ ለማድረግ መገደዳቸውን ባለስልጣናቱ መናገራቸውን ሲ ጅ ቲ ኤን በዘገባው አስነብቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












