Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ዓለም ያስተናገደችው የጸሀይ ግርዶሽ 

April 9, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 01፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የጸሃይ ግርዶሽ ዓለም ከምታስተናግዳቸው አስደናቂ የተፈጥሮ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። የፀሐይ ግርዶሽ ተከሰተ የሚባለው የተወሰነው የመሬት ክፍል በጨረቃ ጥላ ስር ሲወድቅ ነው።

የጸሀይ ግርዶሽ ጨረቃ በፀሀይና በመሬት መካከል ስታልፍ የጨረቃ ጥላ ፀሃይ ላይ አርፎ ፀሀይን እንዳናይ የሚያደርገን ድንቅ የተፈጥሮ ክስተት ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በተወሰኑ የአለማችን ክፍሎች ላይ የቀን ጨለማን ይፈጥራል።

በአስርት አመታት መካከል የሚከሰተውን አስደናቂ የተፈጥሮ ክስተት  የጸሀይ ግርዶሽን ለማየትም ሚሊዮኖች በጉጉት ይጠባበቃሉ።

ታዲያ ከሰሞኑም በዛሬው እለት በከፊል እና ሙሉ በሙሉ በበርካታ የአለም ሀገራት ላይ የጸሀይ ግርዶሽ እንደሚከሰት ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ሲዘግቡት መቆየታቸው ይታወሳል።

የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎች መላምታቸውን ያረጋገጠው ይህ ክስተት ብዙዎችን አስደንቋል፡፡

በሰሜን አሜሪካ የተከሰተው የፀሐይ ግርዶሽ ከሰባት ዓመታት በኃላ ዳግም ተከስቷል፡፡

ይህ የፀሐይ ግርዶሽ ለቀጣይ 20 አመታት ዳግም አይከሰትም የሚሉት የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎቹ በትላንትናው እለት የተከሰተው የጸሀይ ግርዶሽ እ.ኤ.አ. በ2017 በአሜሪካ የባህር ዳርቻ ከተከሰተው አጠቃላይ የፀሐይ ግርዶሽ   እጥፍ ያህል የረዘመ ነው ብለዋል፡፡

አጠቃላይ የፀሀይ ግርዶሹም 115 ማይል ስፋት ያለው ሲሆን በሜክሲኮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳን ያጠቃለለ ስለመሆኑ በርካታ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን በቀጥታ ስርጭት ሲዘግቡ ቆይተዋል፡፡

የጸሃይ ግርዶሹ በስፋት ከተስተዋለባቸው አገራት መካከል ዩናይት ስቴትስ ቀዳሚዋ ስትሆን በአገሪቷ በ13 ግዛቶች ውስጥ በሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ከተሞች ተስተውሏል፡፡

የጸሀይ ግርዶሹ በተለያዩ አገራት ከ 3 ደቂቃ እስከ አራት ደቂቃ ድረስ እርዝማኔ እንደነበረው ተመላክቷል፡፡

ይህንን አስደናቂ የጸሀይ ግርዶሽ ለማየት በሚሊዮን የሚጠጉ አሜሪካውያን እንዲሁም ተጨማሪ አለም አቀፍ ጎብኝዎች በክስተቱ ቦታ ታድመዋል፡፡

የፀሀይ ግርዶሹ የሚከሰትበት ትክክለኛ ጊዜ እንደየግዛቱ እና እንደየ ሰዓቱ ይለያያል ይላሉ የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎቹ ። የግርዶሹ መታየትም የአየር ጸባይ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ይሆናል።

በዚህም ሳቢያ የዩናይትድ ስቴትስ አብዛኞቹ ግዛቶች እያስተናገዱት ባለው የአየር ጸባይ ሁኔታ ሳቢያ በትላንትናው እለት የተስተናገደው የጸሃይ ግርዶሽ ሊያመልጣቸው እንደሚችል  የብሔራዊ የአየር ሁኔታ አገልግሎት መላምቱን አስቀምጧል፡፡

በትላንትናው  እለት የተከሰተው ግርዶሹ ከሜክሲኮ ፓሲፊክ የባህር ዳርቻ የጀመረ ሲሆን ከዚያም ከቴክሳስ ግዛት ወደ ሌሎች ሊዳርስ ችሏል፡፡

“ክስተቱ እንደ አለም መጨረሻ ይመስላል፤ ቀደም ሲል በእስያ፣ በአውስትራሊያ፣ በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ እንዲሁም በአፍሪካ በመዘዋወር የፀሐይ ግርዶሹን ማየት ችያለው ሲል  በሜክሲኮ የጸሀይ ግርዶሹን ለማየት የተገኘው ሪያን ሚሊጋን እንዲህ ሲል ክስተቱን ለቢቢሲ ተናግሯል፡፡

ሚሊጋን ለራሱ ‘ግርዶሽ አሳዳጅ’ የሚል ቅጥያ ስያሜን ሰጥቷል። ሜክሲኮ ውስጥ  ክስተቱን ሲመለከት ለ12ኛ ጊዜ መሆንም ተናግሯል።ክስተቱም እጅግ ደስ የሚል እና አዲስ ልምድ እንደሆነ ይገልጻል፡፡

የፀሐይ ግርዶሹን በመሣሪያ ታግዞ ካልሆነ በስተቀር በዓይን በቀጥታ ለማየት መሞከር ጉዳት እንደሚያስከትል የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡

እድል ቀንቷቸው ሙሉ ግርዶሹ በሚከሰትበት ስፍራ የነበሩ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ሰዎች አይናቸውን ከጉዳት ለመከላከልም መነጽር ተጠቅመው ሁነቱን በቀጥታ ሊከታተሉ ችለዋል፡፡

በስንት ጊዜ አንዴ የሚከሰተውን ሁነት መታደም ላልቻሉ የአሜሪካው የጠፈር ምርመር ኤጀንሲ ናሳ ግርዶሹ ከሚከሰትባቸው ስፍራዎች በቀጥታ ስርጭት ለበርካታ ሰአታት ሲያስተላልፍ ቆይቷል፡፡

ይህንን የተፈጥሮ ክስተት ለመመልከት ወደ ቦታው ያቀናው አንድ አሜሪካዊ ከሁነቱ በፊት እንዲህ ሲል የተሰማውን ስሜት ይገልጻል።

ይህንን አስደናቂ ክስተት ለመመልከት ለሁለት ሰአት ከግማሽ የሚሆን መንግድ ተጉዢ ነው እዚህ የደረስኩት  እናም ከዚህ የበለጠ ግልጽ ሆኖ የሚታይበት ሌላ ቦታ ካለ እራሱ 9 ሰአትም ቢሆን መኪናዬን አሽከርክሪ ለመሄድ ፈቃደኛ ነኝ ። በተቻለ መጠን በደንበ ማየት  እፈልጋለሁ። ክስተቱን ሳስብ ገና ደስ የሚል ስሜት ይፈጥርብኛል አስደናቂ ነው፡፡

ቀጣዩ የፀሐይ ግርዶሽ እ.ኤ.አ. በነሐሴ 12 2026 የሚከሰት ሲሆን በስፔን፣ በአይስላንድ እና በግሪንላንድ ላይ ያልፋል ተብሏል።

አስደናቂ የተፈጥሮ ክስተት የሆነው የጸሃይ ግርዶች በአለማችን በተለያዩ አገራት በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰት ሲሆን ኢትዮጵያም በሰኔ 14 2012 በተለያዩ አካባቢዎች የፀሐይ ግርዶሽን ማስተናገዷ ይታወሳል፡፡

በ-ሀይማኖት ወርቁ

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

የኩላሊት ጠጠር

የኩላሊት ጠጠር

የቱርክ አዲስ ውሳኔ

የቱርክ አዲስ ውሳኔ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?