Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ንጉስ ፈይሰል ቢን አብዱል አዚዝ አል ሳዑድ

March 26, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | መጋቢት 17፣ 2016| NBC ETHIOPIA- የዓለማችን ከፍተኛ ነዳጅ ሀብት ባለቤት የሆነችው የሳወዲ አረቢያ ንጉስ ነበሩ፡፡ እ.ኤ.አ. ከህዳር 2 ቀን 1964 ጀምሮ እስከ 1975 ህይወታቸውን እስካጡበት እለት ድረስ ሀገሪቷን መርተዋል፡፡ ውልደታቸው እ.ኤ.አ በ1906 ዓ.ም በሪያድ ከተማ ነው፡፡ፈይሰል ቢን አብዱልአዚዝ አል ሳዑድ፡፡

ፈይሰል ከዲፕሎማት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከሳውዲ አረቢያ ልዑል አልጋ ወራሽ እስከ የሳውዲ አረቢያ ንጉስ በመሆን አገልግለዋል፡፡ የዘመናዊቷ ሳውዲ አረቢያ መስራች የንጉስ አብዱላዚዝ ሶስተኛ ልጅም ነበሩ ፈይሰል።

የንጉሥ ኢብኑ ሳዑድ ልጅ ንጉስ ፋይሰል በ1920ዎቹ እና 30ዎቹ በወታደራዊ ዘመቻዎች ውስጥ ተዋግቷል ዘመናዊ ሳውዲ አረቢያን ለመፍጠር ተጋድሎ ካደረጉ የሀገሪቱ መሪዎች መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡

በኋላም በተባበሩት መንግስታት የሳውዲ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1934 ሳውዲ አረቢያ በየመን ላይ በከፈተችው ጦርነት ለድሏ ምክንያት ከሆኑ መሪዎች አንዱ መሆናቸውን የህይወታ ታካቸው ያስረዳል፡፡ የአብዱልአዚዝ የበኩር ልጅ ሳውድ ቢን አብዱላዚዝ አል ሳኡድ የአባቱን ህይወት ማለፉን ተከትሎ በ1953 ወደ አባታቸው ዙፋን ላይ ሲነግሱ ፈይሰል ቢን አብዱልአዚዝ አል ሳዑድ በዛው አመት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ፡፡

ለአስርት አመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሳውዲን የመሩት ፈይሰል እ.ኤ.አ. በ1964 በወቅቱ የሀገሪቱ ንጉስ የነበሩት ሳውድ ቢን አብዱላዚዝ አል ሳኡድ በተደጋጋሚ ሲደረግባቸው በነበረው ጫና ከስልጣናቸውን እንዲለቁ ተገደዱ፡፡ በዚህም ፈይሰል የታላቋን ሳውዲ አረቢያ ንጉስ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እንዲሆኑ ሹመት ተሰጣቸው፡፡ ፈይሰል በሀገር ውስጥ እና በሌሎች ሀገራት መሪዎች ዘንድ ተወዳጅ እና በአረቡ አለም ተደማጭነት ያላቸው መሪ ነበሩ፡፡ 

ሳውዲ አረቢያን ካስተዳደሯት ንጉሰ ነገስታት መካከል ንጉስ ፈይሰል በኢኮኖሚ፣ ትምህርት እና ሀገሪቱን ከማዘመን ጋር በተያያዘ እጅግ ንቁ እና አርቆ አሳቢ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል፡፡

ሳውዲ ስትከተል የነበረችው መመሪያዎችን ላይ ስር ነቀል ማሻሻዮችን አድርጓል፡፡ በተለይም  የሳውዲ አረቢያን የፋይናንስ ስርአት በማዘመን እና አግሎቶች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲዳረሱ ለማድረግ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡

አራምኮ በተሰኘው የሳውዲ አረቢያ ብሄራዊ የነዳጅ ኩባንያ ሀገሪቷ ያላት ከፍተኛ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት በአግባቡ ቁጥጥር እንዲያደርግ የተቋቋመው በንጉስ ፈይሰል የስልጣን ዘመን  ነበር፡፡ የእርሳቸው የንግስና ዘመን ሳውዲ አረቢያ በአረቡ እና ሌሎች ሀገራት በቀጠናው ሀያል መሆኗ የታየበት ጭምር ነበር፡፡ 

የ69 ዓመቱ ንጉስ ፈይሰል ቢን አብዱልአዚዝ አል ሳዑድ፤ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ በገዛ የእህታቸው ልጅ መጋቢት 25 ቀን 1975 በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1975 ወንድማቸው ልዑል ካሊድ መንበረ ዙፋኑን ተቆጣጠሩ።

በ-ሀሴት ኃይሉ

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Next Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

ለታላቁ የኢፍጣር መርሐግብር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች

ለታላቁ የኢፍጣር መርሐግብር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች

በኢትዮጵያ 7ሚሊየን ሄክታር መሬት በአሲዳማ አፈር መጠቃቱ ተገለፀ

በኢትዮጵያ 7ሚሊየን ሄክታር መሬት በአሲዳማ አፈር መጠቃቱ ተገለፀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?