Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር ያቀረቡት ጥያቄዎች

February 6, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ጥር 28፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማከሄድ ጀምሯል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እስካሁን ያቀረቧቸው ጥያቄዎች።

-ከአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ጋር የተደረገው ንግግር ያልተሳካው በምን ምክንያት ነው፤

-በአማራ ክልል የተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል፤

-የአማራ ክልል ነባራዊ ሁኔታ ከውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ምን ያህል የጸዳ ነው፤

-መንግስት የተዛቡ ችግሮችን ለማረምና አሰባሳቢ ትርክት ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጥ፤

-በመንግስትና በፓርቲ ውስጥ ያሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ያላቸው ተዋንያንን ለማስተካከል ምን ያህል ዝግጁ ነው ምንስ እየተሰራ ነው፤

-መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ፍላጎት አለው፤ ይሄንንም በህግና በአሰራር እየተገበረ ነው፤ ይሁንና ከመንግስት ጋር ልዩነት ያላቸው ሰዎች ላይ ወከባ እያደረሰ እንደሆነ ይገለጻል፤ መንግስት አምባገነን እየሆነ ነው ለሚለው ምን ምላሽ አለዎት፤

-የዋጋ ንረት መባባስ፣ የንግድ ስርዓቱ ችግር ያለበት መሆኑ ይታወቃል፤ ከማክሮ ኢኮኖሚ አመላካች ነጥቦች አንጻር ኢኮኖሚው ያለበት ደረጃ ቢገለጽ፤

-ኢትዮጵያ በውጭ ብድር የዩሮ ቦንድ ወለድን መክፈል አልቻለችም የሚል መረጃ ተሰራጭቷልና በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ ቢሰጡን፤

-የማዳበሪያ ስርጭትና ምዝበራን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል፤ ነገር ግን በአንድ አንድ ክልሎች አሁንም ጥያቄ እየተነሳ ነውና ምን እየተሰራ ነው፤

– የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ በመሆኑ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ የታሰበ ነገር ካለ ቢብራራ፤

-ከሶማሌላንድ ጋር የተፈጸመው ስምምነት በዓለም ላይ በተፈጠሩ ውጥረቶች ምክንያት አካባቢው ችግር ውስጥ ባለበት ወቅት፤ አልሸባብ ባልተገታበት፤ ግብጽ አሁንም ኢትዮጵያን ለመጉዳት እያሴረች ባለችበት ወቅት መሆኑ ውሳኔው በጥበብ ይመራል ብዬ አምናለሁ።

-ይህንን ስምምነት ተከትሎ የተነሳውነ ጩህት ለመመከት በመንግስት በኩል ምን ዝግጅት ተደርጓል፤

-በሶማሌ ላንድና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጸመው ስምምነት በአፍሪከ ህብረት እና በተመድ በኩል የአገሪቷ ጉዳይ እልባት ያልተሰጠው በመሆኑ አጣብቂኝ ውስጥ ሊከተን ይችላልና፤ ምን ያህል ጥልቀት ያለው ዲፕሎማሲ እየተሰራ ነው፤

-የገጠሩ ህዝብ የስልክ ኔትወርክ ተረስቻለሁ እያለ ነውና የታሰበ ነገር ካለ ቢብራራ፤

-የተጀመሩና ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ግዙፍ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ምን ታስቧል፤

-የድርቅ አደጋን ለመመከት መንግስት እየሰራ ያለው ስራ አነስተኛ እንደሆነ ይነገራል፤ መንግስት እየሰራ ያለውን ስራ በተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጥ፤

-የስፖርት ጨዋታዎች ውርርድ አዲስ ልምድ እየሆነ መጥቷል፤ ይህ ነገር ለህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና ለወንጀል ብሎም ለሱስና ለሌሎች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች የሚዳርግ ነው፤ ሌሎች አገራት ይሄንን ተረድተው ከልክለዋል፤ በአገራችን ነባራዊ ሁኔታ በብዛት እየተስፋፋና ጉዳት አያደረሰ ነውና ይህንን መንግስት እንዴት ይመለከተዋልል፤ ምን ልዩ ትኩረትስ ተሰጥቷል፤

-ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ጋር ያለውን ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት የታሰበ ነገር ካለ ቢብራራ፤

-እንደ አልሸባብ ያሉ አሸባሪዎችን በቀጣናችን ለመከላከል አገራችን ያላት የመሪነት ደረጃ ምን ይመስላል፤

-ከሶማሌ ላንድ ጋር የተደረገውን ስምምነት በተመለከተ ተጨማሪ ማብራረሪያ ቢሰጡበት፤ ይሄንን ተከትሎ የሚመጡ ጫናዎችን ለመመከትና የሚቃጣ የሀይል እርምጃም ካለ ለመከላከል መንግስት እያደረገ ያለው ዝግጅት ምን ይመስላል፤

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

Next Post

“የገደልከውን እና ያገትከውን ህዝብ ልምራ ማለት አግባብነት የለውም”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“የገደልከውን እና ያገትከውን ህዝብ ልምራ ማለት አግባብነት የለውም”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

“የገደልከውን እና ያገትከውን ህዝብ ልምራ ማለት አግባብነት የለውም”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

በአማራ ክልል ባደረግናቸው ውይይቶች ሶስት ዋና ዋና ጥያቄዎች ከህዝቡ ተነስቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

በአማራ ክልል ባደረግናቸው ውይይቶች ሶስት ዋና ዋና ጥያቄዎች ከህዝቡ ተነስቷል - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

“በአለም ላይ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት እያመጡ ካሉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት”

"በአለም ላይ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት እያመጡ ካሉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት"

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?