-በአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ናይጄሪያ ከ አንጎላ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ ጊኒ ዛሬ ይጫወታሉ።
-ማሊ ከ አይቮሪ ኮስት፣ ኬፕ ቨርዲ ከ ደቡብ አፍሪካ ነገ ይጫወታሉ።
-ፉልሃም የቼልሲውን አጥቂ አርማንድ ብሮያ እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ በሚጸና የውሰት ዉል አስፍርሟል።
-የቦርንማውዝ አጥቂ ዶሚኒክ ሶላንኬ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ በሚካፈለው የእንግሊዝ ስብስብ ውስጥ ለመካተት እየጣረ መሆኑን ተናግሯል።
-የዌስትሃሙ የመስመር አጥቂ ሰይድ ቤንራህማ ወደ ሊዮን የሚያደረገው ዝውውር በመጨረሻው ሰዓት ከሽፏል።
-የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ ጄሴ ሊንጋርድ የደቡብ ኮሪያውን ሴኡል ኤፍ ሲ ሊቀላቀል ነው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












