Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤዎች የሥራ ርክክብ አደረጉ

የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤዎች የሥራ ርክክብ አደረጉ

October 7, 2026
in News, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲሷ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከቀድሞው የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር የሥራ ርክክብ አደረጉ።

በሥራ ርክክቡ ወቅት አዲሷ አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ ምክር ቤቱ በአገራዊ ለውጡ ሂደት የጀመረውን የሪፎርም ሥራ በማጠናከር ተቋሙ የተሰጠውን ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት በብቃት እንዲወጣ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ ገልጸዋል።

አፈ ጉባኤዋ ከምክር ቤቱ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች መካከል አገራዊ አንድነትንና ዘላቂ ሰላምን ማጠናከር፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግርንና ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍልን ማረጋገጥ፣ የሕገ መንግሥት የበላይነትንና ሕገ መንግሥታዊነትን ማስከበር እንዲሁም የምክር ቤቱን ተቋማዊ የመፈጸም አቅም ማጎልበት ትኩረት የሚሰጣቸው መሆኑን አስታውቀዋል።

አፈጉባኤዋ አክለውም ምክር ቤቱ የሕገ መንግሥቱን መርሆች በማስከበር፣ በፌዴራል ሥርዓቱ ውስጥ የሚኖሩ የሥልጣንና የሀብት ክፍፍል ጉዳዮችን በሕጋዊና በተቋማዊ አግባብ ለመፍታት የሚያስችለውን አቅም በማጠናከር ለውጤታማ የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ የራሱን ድርሻ እንደሚወጣ ጠቁመዋል።

የሥራ ርክክቡ የምክር ቤቱን ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ በማስቀመጥና በቀድሞው አመራር የተጀመሩ የተቋም ሥራዎችን በተገቢው ሁኔታ በማስቀጠል ረገድ የሥልጣን ሽግግሩን ለማሳለጥ ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ፣ የሰላም ሚኒስትር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ያገለገሉት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፥ ከመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ሲመረጡ፥ አቶ ደስታ ሌዳሞ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል።

Tags: EthiopiaHouse of Federation
ShareTweetShare
Previous Post

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

Next Post

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
10
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
Next Post
ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ22 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ22 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?