ደጁ የማን ነው?- የጋራ መገልገያዎቻችንን በአግባቡ አጠቃቀማችን ሲፈተሽ
እንደ አገር የጋራ መጸዳጃ ቤቶቻችን ውን ቢሆንም በበቂ ሁኔታ አይጠበቁም
የጋራ መገልገያዎቻችን የራሳችን እስከማይመስሉ ድረስ ችላ ተብለዋል
በአዲስ አበባ ዙሪያ ገባ የጋራ መጸዳጃ ቤቶች ቢኖሩም ጽዳት ይጎድላቸዋል
በተለያዩ ተቋማት ተገንብተው ለህብረተሰቡ በባለቤትነት ቢሰጡም ጽዳት እና ጥገና ይጎድላቸዋል
መዲናይቱ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ብትዋብም በየመንደሩ ግን መጸዳጃ ቤቶች ስሟን የሚያጎድፉ ናቸው









