ሮማኒያ ያወገዘችው የሩሲያ ጥቃት
ሩሲያ የዩክሬን የኦዴሳ ክልል የሚገኙ የወደብ ከተማዎችን በሰው አልባ አውሮፕላኖች መደብደቧ ሮማኒያን አስቆጥቷል
የአየር ጥቃቱ የተካሄደው በሮማኒያ አቅራቢያ የሚገኙ የዩክሬን አካባቢዎችን በመሆኑ ሮማኒያ ሩሲያን አውግዛለች
ሞስኮ የጥቃት ዘመቻዋን ማጠናከሯ እና 26 የወደብ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት ማድረሏ ተነግሯል
በጥቃቱ አምስት የንጹሀን ዜጎች ማመላለሻ መርከቦች የተመቱ ሲሆን ፤በዘጠኝ ቀናት የአየር ድብደባዎች 180ሺህ ቶኖች እህል ምርት መውደሙ ተነግሯል