
“ዛሬ ከቺልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (CIFF) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኬቲ ሃምፕተን እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ጎብኝተናል። በጉብኝታችንም በቀጣይ በጋራ በምንሠራባቸው የትኩረት መስኮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል።”
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“Today, we visited the ‘Lenegewa’ Women’s Rehabilitation and Skills Development Center with Kate Hampton, CEO of the Children’s Investment Fund Foundation (CIFF), and her colleagues. During the visit, we held productive discussions on key areas for future collaboration.
May God bless Ethiopia and its people!”
Adanech Abiebie, Mayor Of Addis Ababa City
Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
NBC ETHIOPIA












