Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ሊኖረን ይገባል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም ሊኖረን ይገባል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

December 30, 2025
in News, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ አቋም ሊኖር እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ገለጹ ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል። በዚህም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

በቀይ ባህር ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያን አቋምና ፍላጎት እንዲሁም ጥያቄው ተገቢና ፍትሃዊ መሆኑን ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ማስገንዘብ መቻሉን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የጀመረችው ጉዞ ይሳካ ዘንድ የሁሉም ርብርብ የሚጠይቅ ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል።

ይህ ወደብ የማግኘት ጉዳይ የመንግስት ወይም የአንድ ፓርቲ ጉዳይ ባለመሆኑ ያሉንን ልዩነቶች ወደ ጎን በመተው ብሄራዊ ጥቅማችንን ማስጠበቅ ይገባል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ስላላት ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት በተመለከተ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ሚኒስትሩ ፣ ኢትዮጵያ ከአብዛኛዎቹ የቀጠናው ሀገራት ጋር መልካም የሚባልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት እንዳላት አብራርተዋል ።

ይሄንን ጠንካራ ግኑኝነት ይበልጥ ለማጠናከር በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል ።

Source: NBC Ethiopia
Via: @NBCEthiopia
Tags: EthiopiaHouse of People's RepresentativesMinistry of Foreign Affairs
ShareTweetShare
Previous Post

የታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

Next Post

የታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ እኩለ ቀን ዜና

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
10
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
Next Post
የታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ እኩለ ቀን ዜና

የታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ እኩለ ቀን ዜና

ደራሲውን ያስለቀሰው የወሎ ገበሬ ውለታ

ደራሲውን ያስለቀሰው የወሎ ገበሬ ውለታ

ህወሓት ተፈናቃዮችን  የፖለተካ መጠቀሚያ እያደረገ ነው  NBC ማታ ‪

ህወሓት ተፈናቃዮችን  የፖለተካ መጠቀሚያ እያደረገ ነው NBC ማታ ‪

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?