ኢኮዋስ በኒጀር ላይ ኃይል አስከመጠቀም የደረሰ ርምጃ ልወስድ እችላለሁ ማለቱ
ኢኮዋስ በኒጀር መፈንቅለ መንግስትን አስመልክቶ በአቡጃ ተሰብስቦ ጠንካራ መልዕክት አስተላልፏል
የኢኮዋስን ዛቻ ተከትሎ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አጸፋዊ ምላሽ እሰጣለሁ ሲል አስጠንቅቋል
መሃመት ኢድሪስ ዴቢ መፈንቅለ መንግስት ከተደረገባቸው ሙሀመድ ባዙም ጋር ተገናኝተዋል
በኒጀር ያለው አለመረጋጋት የሣህል ቀጠና አገራትን የጸጥታ ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ ያደርገዋል ተብሏል










