Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

መጪውን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል -የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

መጪውን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል -የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

September 22, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የ2018 የመስቀል ደመራ በዓል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ማክበር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ገለጹ።

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የበዓሉን አከባበር አስመልክተው በሰጡት መግለጫ የመስቀል ደመራ በዓል የሰላም ምልክት የአንድነትና አብሮነት እሴትን የሚያጠናክር ነው ብለዋል፡፡ የመስቀል ደመራ በዓል ከኃይማኖታዊ አስተምህሮው ባሻገር የኢትዮጵያዊያን አንድነት፣ መተባበርና አብሮነት የሚገለጽበት መሆኑን ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት አንዱ የመስቀል ደመራ በዓል መሆኑን ገልፀው፤ ምዕመናን ደመራ ደምረው ችቦ እያበሩ በዓሉን በሀይማኖታዊ ስርዓት እንደሚያከብሩም ጠቅሰዋል፡፡

በዓሉ የአንድነት፣ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ አብሮነት፣ የምስጋናና የተስፋ እሴቶች የሚገለጹበት ኃይማኖታዊ ክብረ-በዓል ሲሆን፤ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ብለዋል። በዚህም በዓሉ ሀይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር ኮሚቴ በማዋቀር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ገልፀዋል።

ምዕመናኑ በዓሉ ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡም የጠቅላይ ቤተክህነቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ጥሪ አቅርበዋል። ምዕመናን የመስቀሉን አስተምህሮ በመከተል የፍቅር ምሳሌ የሆነውን በዓል በአብሮነትና በጋራ ማክበር ይገባል ነው ያሉት ብፁዕነታቸው።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ማድዌኬ ተጎዳ

Next Post

ምንነታቸው ያልታወቀው ድሮኖች በዴንማርክ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ምንነታቸው ያልታወቀው ድሮኖች በዴንማርክ

ምንነታቸው ያልታወቀው ድሮኖች በዴንማርክ

የ አይ ሲ ሲ ክስ በሮዲርጎ ዱተርቴ

የ አይ ሲ ሲ ክስ በሮዲርጎ ዱተርቴ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በሲዳማ ክልል ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በሲዳማ ክልል ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?