Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ

10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ

July 9, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከክፍያ ስርዓት ጋር ተያይዞ ለቅድመ ክፍያ ካርድ ቆጣሪ ተጠቃሚ ደንበኞች የክፍያ እና የኢነርጂ ሽያጭ ስርዓቱን ይበልጥ ቀላል እና ምቹ ለማድረግ ዩኒፋይድ ፕሪፔይመንት የተሰኘ ፕሮጀክት ቀርጾ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል፡፡

የቆጣሪ ገጠማው የተከናወነው “ኢንሄሜትር” በሚባል የቻይና ኩባንያ ሲሆን፤ እስከ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ 10 ሺህ የነጠላ ፌዝ እና 120 ባለ ሶስት ፌዝ ስማርት ቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናውኗል፡፡

የቆጣሪዎቹ ገጠማ ተግባራዊ የተደረገው በመካኒሳ ባቱ 1፣2፣3 እና 4 ኮንዶሚኒየም፣ ሰሚት መከላከያ ፋውንዴሽን፣ ባልደራስ ፈረስ ቤት ኮንዶሚኒየም፣ ባልደራስ የካ ሳይት 1 እና 2 ኮንዶሚኒየም፣ አያት አክሲዮን ቤቶች፣ ሃና ፉሪ ኮንዶሚኒየም ቤቶች፣ ሲ.ኤ.ም.ሲ ልዩ ቤቶች፣ ገርጂ ኮንዶሚኒየም 40/60 ቤቶች እና ኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ሳይቶች ላይ ነው፡፡

ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈለገው በዋናነት ከቅድመ ክፍያ የአከፋፈል ስርዓት እና ከድህረ-ክፍያ ከንባብ ጋር ያለውን ችግር በመፍታት የደንበኞችን እርካታ ለመጨመር ብሎም ባሉበት ቦታ ሆነው ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም ኢነርጂ መግዛት የሚያስችላቸውን ስርዓት ለመፍጠርና ለተቋሙም በተለያየ ምክንያት የማይሰበሰብ ገንዘብን ለማስቀረት እንዲሁም አሰራሩን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ለማድረግ ታስቦ ነው፡፡

ፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አላማ አድርጎ የተነሳው አምስት መቶ ሺህ ስማርት የቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎችን መግጠም ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 150 ሺህ የሚሆኑት ስማርት ነጠላ ፌዝ ቆጣሪዎች ሲሆኑ፤ 350 ሺህ ቆጣሪዎቹ ደግሞ ነጠላ ፌዝ የኦፍላይን ቆጣሪዎች ናቸው፡፡

እነዚህ ቆጣሪዎች ለነባር እና አዲስ ደንበኞች በመቀየር ደንበኞች ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም ካሉበት ቦታ ሆነው ቶከን በቴሌ ብር በመግዛት ኤሌክትሪክ መጠቀም እንዲችሉ ለማድረግ የታሰበ ነው፡፡

በዚሁ መሰረት በቀጣይ 15ሺህ ስማርት ነጠላ ፌዝ ተጨማሪ ቆጣሪዎች ገጠማ በአዲስ አበባ ውስጥ የሚተገበር ሲሆን፤ 125 ሺህ የሶስት ፌዝ ስማርት ቆጣሪዎች እና 350 ሺህ የነጠላ ፌዝ ኦፍላይን ቆጣሪዎች ገጠማ ደግሞ በመላ ሀገሪቱ የመተግበር ስራ ይሰራል፡፡

ዘገባው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisabebaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

“ግብርና ለስራ እድል ፈጠራ 60 በመቶ አስተዋጾ እያደረገ ነው” ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

Next Post

ሜካፕ እና መዘዙ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሜካፕ እና መዘዙ

ሜካፕ እና መዘዙ

ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው – አደም ፋራህ

ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው - አደም ፋራህ

የትራምፕ ማስፈራሪያ ለብራዚል

የትራምፕ ማስፈራሪያ ለብራዚል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?