Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የመከላከያ ሰራዊት አባላትና መኮንኖች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር

July 17, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ ሐምሌ 10 ፤ 2015 | NBC ETHIOPIA- የሃገር መከላከያ ሰራዊት የአገር ሉዓላዊነትና ደህንነት ከማስጠበቅ ባሻገር አረንጓዴ አሻራና ልማቱ ላይ የላቀ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።

የመከላከያ ሰራዊት አባላትና መኮንኖች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን ጦር ሃይሎች በሚገኘው መከላከያ ሰራዊት አኑረዋል።

ሰራዊቱ የሃገርን ሰላምና ደህንነት ከማስበጠቅ ባለፈ በልማቱም ላይ ትርጉም ያለው አሻራ እያሳረፈ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገልጸዋል።

በተለይም በአረንጓዴ አሻራ መስክ የተቀመጠውን አገራዊ ተልዕኮ ለማሳካት ሰራዊቱ ባለፉት ዓመታት ችግኝ ሲተክል እና ሲንከባከብ መቆየቱን ጠቅሰው ይህንንም ሚናውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመልክተዋል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር

Next Post

ስድስተኛው የሀሳብ መዋጮ ቶክ ሾው “እሴትና የግለሰብ ሚና” በሚል ተካሂዷል

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post

ስድስተኛው የሀሳብ መዋጮ ቶክ ሾው "እሴትና የግለሰብ ሚና" በሚል ተካሂዷል

ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እንዲሁም በቴሌኮም ውድድር ገበያው የመሪነት ሚናውን ለማስቀጠል የሶስት አመት የእድገት ስትራቴጂ ነድፎ ከ2015 በጀት አመት ጀምሮ ወደ ትግበራ መግባቱ ይታወቃል፡፡ኩባንያው በ2015 በጀት ዓመት የገቢ ምንጮችን በማስፋት እና ከመሰረታዊ የቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር የዲጂታል መፍትሄዎችን በማቅረብ እንዲሁም አቅምን በማሳደግ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡

በአዲስ አበባ የሚታየዉን የትራንስፖርት መጨናነቅ ለመቅረፍ ከመንገድ ግንባታ እና ከመኪና ግዥ በዘለለ ኤች ኦቪ የተሰኘዉን የግል መኪኖች ከሁለት እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሲጭኑ የተለየ መንገዶች እንዲጠቀሙ የሚደረግበት የዉጭ ተሞክሮ ተግባራዊ ቢደረግ የሚኖረዉን ፋይዳ ፣በተመለከተ ከዚህ ቀደም በነበረዉ የኤን ቢሲ ማታ ዘገባችን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ አሰራሩን በከተማዋ ለምን ተግባራዊ አይደረግም? ምን አይነት አስቻይ ሁኔታዎችና ችግሮች አሉ?

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?