በአዲስ አበባ የሚታየዉን የትራንስፖርት መጨናነቅ ለመቅረፍ ከመንገድ ግንባታ እና ከመኪና ግዥ በዘለለ ኤች ኦቪ የተሰኘዉን የግል መኪኖች ከሁለት እና ከዚያ በላይ ሰዎች ሲጭኑ የተለየ መንገዶች እንዲጠቀሙ የሚደረግበት የዉጭ ተሞክሮ ተግባራዊ ቢደረግ የሚኖረዉን ፋይዳ ፣በተመለከተ ከዚህ ቀደም በነበረዉ የኤን ቢሲ ማታ ዘገባችን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡
አሰራሩን በከተማዋ ለምን ተግባራዊ አይደረግም?
ምን አይነት አስቻይ ሁኔታዎችና ችግሮች አሉ?









