፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 13 2017| NBC ETHIOPIA- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ቻይና ክፉኛ እየፈተነችን ነው ሲሉ ለኳድ መሪዎች ገለፁ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በማጀታቸው ለሰበሰቧቸው የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶኒ አልባኔዝ ለህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሪንድራ ሞዲና ለጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ነው፡፡ኮሚኒስቷ ቻይና ክፉኛ እየፈተነችን ነው ሲሉ ምሬታቸውን የነገሯቸው፡፡
የአራቱ ሀገራት ጥምረት ወይም ኳድ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ጠንካራ ህብረት በአሜሪካ በባይደን የትውልድ ከተማ ዊልሚንግተን ዴልዌር መካሄዱን የኤን ቲ ዲ ዘገባ ያስረዳል፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbcv
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












