Friday, November 27, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Hard Talk

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

November 27, 2026
in Hard Talk, International, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ኢትዮጵያ ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ያቀረበችው የሰላም ጥሪ ለአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ያላትን ፍላጐት ያሳየ ነው ተባለ።

ኢትዮጵያ ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች እና ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ያቀረበችው የድርድር ጥሪ ሚዛናዊ መሆኑን የጂኦፖለቲካ ባለሙያ ገልፀዋል።

ኢትዮጵያ ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች እና ለሁሉም ባለድርሻ አካላት በአዲስ አበባ የድርድር ጥሪ ማቅረቧን በኤንቢሲ ኢትዮጵያ አለም አቀፍ መርሃግብር ላይ ቆይታ ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ትዕዛዙ መሀመድ አብራርተዋል።

በቅርቡ በሱዳን ውስጥ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ያለመው ግልጽ ጥሪ የሱዳን ጦር (SAF)፣ ፈጣን ደጋፊ ኃይሎች (RSF)፣ ሌሎች ተፋላሚ ቡድኖችን፣ የሲቪል ማኅበረሰብን እንዲሁም አጠቃላይ የሱዳንን ሕዝብ ያካተተ ሲሆን፣ ድርድሩን በአዲስ አበባ ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ዝግጁ መሆኗን በይፋ አስታውቃለች።

አቶ ትዕዛዙ ​ይህ ጥሪ ሁሉንም የሚመለከታቸውን ወገኖች ያለምንም ማግለል የሚያሳትፍ መሆኑን በውይይቱ ላይ አንስተዋል። ኢትዮጵያ በድርድሩ ሂደት ለሁሉም ወገኖች እኩል ርቀት በመጠበቅ እና ገለልተኝነቷን በማስጠበቅ የድርድር መድረክ ማቀዷን ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ተቋማትም የሰላም ጥረቱን እንዲደግፉ መጠየቋ ተገቢ መሆኑን ገልፀዋል።

​የኢትዮጵያ እና የሱዳን ግንኙነት በታሪክ፣ በባሕል፣ በንግድ እንዲሁም በድንበር አካባቢ ሕዝብ ለሕዝብ ያለው ትስስር ጥልቅ እና የጋራ የሚያደርጓቸው ነገሮች እንዳሉ ያስታወሱት አቶ ትዕዛዙ፣ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ድንበሮች በቅኝ ግዛት ወቅት የተከፋፈሉ ቢሆኑም፣ ሕዝቦቹ የጋራ ማንነት ስላሏቸው የሱዳን ሕዝብ ችግር በቀጥታ የኢትዮጵያን ደህንነትና መረጋጋት እንደሚነካ አስረድተዋል።

​በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ በሱዳን ጉዳይ ላይ የራሷን ጠባብ የፖለቲካ አጀንዳ ሳታራምድ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን እንደምትፈልግ ያሳየችበት መሆኑን አንስተዋል።

በአንጻሩ የግብጽ ጣልቃ ገብነት ከጥንት ጀምሮ በሱዳን እና በአፍሪካ ቀንድ በተለይም ከአባይ ወንዝና ከቀይ ባሕር ጥቅም ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር ሲሞከር የቆየ መሆኑን አስታውሰዋል።

​በተለይም በአሁኑ ወቅት ግብጽ ከሱዳን ጦር ጎን ብትቆምም፣ ሱዳን ውስጥ ሙሉ በሙሉ መረጋጋት እንዲፈጠር ወይም ጠንካራ መንግሥት እንዲመሰረት ሳይሆን፣ ሱዳንን ለመቆጣጠር በሚያስችል መልኩ ቀውሱ እንዲቀጥል እንደምትፈልግ አብራርተዋል።

​የሱዳን ሰላም መሆን ለኢትዮጵያ ችግሮችም የመፍትሔ አካል ነው ያሉት አቶ ትዕዛዙ፣ በሱዳን ያለው አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ውስጥ የደህንነት እና የውስጥ ችግሮችን እንደሚያስከትል ገልፀዋል።

ሱዳን ውስጥ ሰላም መስፈኑ ለሱዳናውያን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያን ውስጣዊ መረጋጋትና ለምዕራብ ቀጠናው ሰላም ወሳኝ መፍትሔ እንደሆነ ያሳየ ነው ብለዋል።

​​በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ያቀረበችው ግልጽ የድርድር ጥሪ የአፍሪካ ቀንድን ሰላም ለማስጠበቅ እና ሁሉንም የሱዳን ባለድርሻ አካላት ወደ ውይይት ለማምጣት የተወሰደ ገንቢ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ ተደርጎ እንደሚወሰድ አብራርተዋል።

በ- ታደለ ገበየሁ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #sudanEthiopiaRSF
ShareTweetShare
Previous Post

የመደመር መንግሥት ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ተቋማት ጥምረት ያገኘነውን የደረጃ “A” ዕውቅና አስቀጥሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

Related Posts

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት
News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026
10
የኢትዮጵያን ክብር እና ታሪክ አስጠብቆ ማስቀጠል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

የኢትዮጵያን ክብር እና ታሪክ አስጠብቆ ማስቀጠል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
8
ባለፉት ሶስት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

ባለፉት ሶስት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
6
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1
Economy

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1

November 26, 2026
12
የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
8
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሁነቶች የማስተናገድ ብቃት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሁነቶች የማስተናገድ ብቃት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
7

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

November 27, 2026
የመደመር መንግሥት ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ተቋማት ጥምረት ያገኘነውን የደረጃ “A” ዕውቅና አስቀጥሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

የመደመር መንግሥት ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ተቋማት ጥምረት ያገኘነውን የደረጃ “A” ዕውቅና አስቀጥሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

November 27, 2026
ኢትዮጵያ የማርበርግ በሽታ ወረርሽኝን በአጭር ጊዜ የተቆጣጠረችበት መንገድ ለአፍሪካ አርዓያ የሚሆን ነው

ኢትዮጵያ የማርበርግ በሽታ ወረርሽኝን በአጭር ጊዜ የተቆጣጠረችበት መንገድ ለአፍሪካ አርዓያ የሚሆን ነው

November 27, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የሰላም ጥሪ በኢትዮጵያ

November 27, 2026
የመደመር መንግሥት ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ተቋማት ጥምረት ያገኘነውን የደረጃ “A” ዕውቅና አስቀጥሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

የመደመር መንግሥት ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ተቋማት ጥምረት ያገኘነውን የደረጃ “A” ዕውቅና አስቀጥሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

November 27, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?