Thursday, November 26, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home #ethiopia

በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች ፡-

በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች ፡-

November 26, 2026
in #ethiopia, #ethiopia #NbcEthiopia #, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram
May be an image of newsroom, dais, the Oval Office and text

➡️ ሁሉንም ዘርፎች አስተሳስሮ እና አስተባብሮ ሀገራዊ ስልጣኔን ለመገንባት በመንግሥት በኩል ምን ዝግጅት ተደርጓል የሚል ቢገለጽ?

➡️መንግስት ጤናማና ፍትሐዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ዘርግቶ የታክስ ግብን እውን ለማድረግ ምን አዳዲስ ስልቶችና እርምጃዎች እየወሰደ ነው? በታክስ አሰባሰብ ሂደት የሚታየውን ሌብነት፣ ብልሹ አሰራር ለመግታትና ጥብቅ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ምን ተጨባጭ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው?

➡️ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ከመቅረፍና የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ከማረጋገጥ አንፃር እስከአሁን ያበረከተው አስተዋጽኦ ምንድነው?

➡️ የሀገራችን ዕዳ የመክፈል አቅም በአሁኑ ወቅት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

➡️ የውጭ ምንዛሬ ተመን ለውጥ ተከትሎ ለሚነሱ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መንግስት የሚሰጠው ማብራሪያ ምንድነው? ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ እየተደረገ ያለው ጥረት ምን ይመስላል?

➡️ ኢትዮጵያ በህዝብ ብዛቷ በኢኮኖሚ ስፋቷ እና እድገቷ በቀጣናው አንከር ስቴት እንደሆነች ይታመናል፡፡ የኢትዮጵያ መረጋጋት ሰላም እና እድገት ለቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት ቀጥተኛ አስተዋጾ ያለው ከመሆኑ በላይ ቀጣናውን ለማረጋጋት ኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ሚና እንዳላት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በዚህም መሰረት ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በመጠቀም እንደዚሁም ዓለም አቀፍ አቅምን በማስተባበር ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የማይተካ አስተዋጾ ለማድረግ በመደመር መንግሥት የተያዘው እቅድ ምንድን ነው?

➡️ ካለፉት ፈተናዎች ትምህርት በመውሰድ፣ የመከላከያ ሠራዊታችንን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ በሰው ኃይል፣ በመረጃ አቅምና በሀገር በቀል የመከላከያ ኢንዱስትሪ ይበልጥ ለማጠናከር ምን ታቅዷል? አዳዲስ አቅሞች ለሀገራችን የመከላከያ አቅም ምን ስትራቴጂያዊ ብልጫ ያስገኛሉ? በተገኘው ውጤት ሳንረካ ለበለጠ ከፍታ መትጋት የመደመር መንግሥታችን መርህ እንደመሆኑ፣ የመከላከያ አቅም ግንባታችን አሁን የሚገኝበት ደረጃና ቀጣይ ስትራቴጂያዊ ትኩረታችን ምንድን ነው? ለሕዝብ ሊገለጽ በሚችለው መጠን ቢያብራሩልን?

Source: NBC ETHIOPIA
Via: @NBCETHIOPIA
Tags: Abiy ahmedEthiopiaFacebookHPRMetashabiya
ShareTweetShare
Previous Post

የናሳ ቮዬጀር 1 መንኮራኩር ከምድር አንድ የብርሃን ቀን ርቀት በመድረስ ታሪክ ሠራ

Next Post

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሁነቶች የማስተናገድ ብቃት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Related Posts

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት
News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026
3
የኢትዮጵያን ክብር እና ታሪክ አስጠብቆ ማስቀጠል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

የኢትዮጵያን ክብር እና ታሪክ አስጠብቆ ማስቀጠል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
8
ባለፉት ሶስት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

ባለፉት ሶስት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
6
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1
Economy

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1

November 26, 2026
7
መንግሥት የዜጎችን የቤቶች ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እየሰራ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

መንግሥት የዜጎችን የቤቶች ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እየሰራ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
8
የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia

የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
8
Next Post
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሁነቶች የማስተናገድ ብቃት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሁነቶች የማስተናገድ ብቃት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ እዳ ከከፍተኛ ተጋላጭነት ወደ መካከለኛ ደረጃ ዝቅ ማለቱ የሪፎርሙ ትልቁ ስኬት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መንግሥት የዜጎችን የቤቶች ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እየሰራ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መንግሥት የዜጎችን የቤቶች ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እየሰራ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026
ኤርትራን በተመለከተ

ኤርትራን በተመለከተ

November 26, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?