Thursday, November 26, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ኤርትራን በተመለከተ

ኤርትራን በተመለከተ

November 26, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የኤርትራ መንግስት ከተደበቀበት ወጥቶ ከማያውቅበት በራሳችን አውሮፕላን እየወሰድን ጎረቤት ጋር አገናኝተነዋል። ይህን ያደረግነው በጋራ ማደግ እንደምንችል ስለምናምን ነው። ከኤርትራ መንግስት አብረን ለመልማት ከፍተኛ ጥረት አድርገናል። ለምሳሌ ኤሌክትሪክ ስለሚቸገሩ እናስገባላችሁና በኢትዮጵያ ዋጋ ተጠቀሙ ብለናቸው ነበር። ነገር ግን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም።መንገድ፣ ወደብ በጋራ እንስራ ብለን ጠይቀን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም።

ምክንያቱ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ለጊዜው መንግስት ነው። ነገር ግን ልማት፣ እድገት የሚል ቋንቋ መዝገበ ቃላቱ ውስጥ የለውም። ልማት ፈጽሞ አይገባቸውም። ይሄ የእነሱ ድክመት ነው። ሰሜን እዝ ሲጠቃ ያሳዩት የመልካም ጉርብትና ባህርይ ደግሞ ይመሰገናል። ነገር ግን ችግሩ የተጀመረው ወደ ትግራይ በመግባት ወጣቶችን መግደል፣ መሰረተ ልማት ማውደምና መዝረፍ ሲጀምሩ ነው። በመጨረሻም የፕሪቶሪያው ውል ሲፈረም የኤርትራ መንግስት ማኩረፍ ጀመረ። አሁን ከኤርትራ መንግስት የምንፈልገው ሁለት ነገር አለ። አንዱ የኢትዮጵያን ጠላት ማስታጠቅ፣ ማስታጠቂያ መስመር መሆን፤ ለኢትዮጵያ ጠላቶች መተባባበር አቁሞ። ሁለተኛው ደግሞ ለጋራ ልማት አብረን እንስራ። አብረን ስንሰራ ሃሳቡን፣ ገንዘቡንና ጉልበቱን እኛ እናዋጣለን። ተባባሪ ብቻ እንድትሆኑ ነው የምንፈልገው። ይህን ማድርግ ከቻላችሁ በሰላም አብሮ መኖር ይቻላል። ነገር ግን ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ሃይል ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው።

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያን ክብር እና ታሪክ አስጠብቆ ማስቀጠል የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Next Post

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

Related Posts

News

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
5
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት
News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026
3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1
Economy

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ክፍል -1

November 26, 2026
7
የናሳ ቮዬጀር 1 መንኮራኩር ከምድር አንድ የብርሃን ቀን ርቀት በመድረስ ታሪክ ሠራ
News

የናሳ ቮዬጀር 1 መንኮራኩር ከምድር አንድ የብርሃን ቀን ርቀት በመድረስ ታሪክ ሠራ

November 25, 2026
10
የሠላም ጥሪውን የተቀበሉ የሸኔ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ
News

የሠላም ጥሪውን የተቀበሉ የሸኔ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ

November 25, 2026
22
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል
News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

November 24, 2026
20
Next Post
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026
ኤርትራን በተመለከተ

ኤርትራን በተመለከተ

November 26, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ኢትዮጵያ የባህር በር የምትፈልገው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን በጋራ ለማደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላተ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት

November 26, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?