Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Sport

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

October 31, 2026
in Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

የሊቨርፑል የቀድሞ ተከላካይ፣ ኡናይ ኤምሪ ከሚድላንድ ክለብ ለቀው ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊሄዱ እንደሚችሉ ጠቁሞ ነበር።

አስቶን ቪላ፤ የ‘ስካይ ስፖርትስ’ ተንታኝ እና የ‘ቴሌግራፍ’ አምደኛ በሆነው ጄሚ ካራገር ላይ፣ “ስለ ክለቡ እና ደጋፊዎቹ በተናገራቸው ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” ምክንያት ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ማቀዱን አስታወቋል።

አርብ ምሽት ዘግይቶ በወጣ መግለጫ፣ የክለቡ ተባባሪ ባለቤት ናሴፍ ሳዊሪስ፤ ካራገር በ‘ስቲክ ቱ ፉትቦል’ ፖድካስት ላይ በሰጠው አስተያየት ምክንያት በእሱ ላይ ክስ ለመመስረት ማቀዳቸውን ገልጸዋል።

አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሪ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊሄዱ ይችላሉ በሚለው ጉዳይ ዙሪያ፣ ካራገር የቪላ ደጋፊዎችን “አፋቸውን እንዲዘጉ” (በጣም ጸያፍ በሆነ አገላለጽ) መናገሩ በክለቡ እና በደጋፊዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።

አስቶን ቪላ በመግለጫው፡- “አስቶን ቪላ ስለ ክለቡ እና ደጋፊዎቹ በተናገራቸው ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች ምክንያት በጄሚ ካራገር ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል።”

“አስቶን ቪላ በእንግሊዝ እና በአውሮፓ እግር ኳስ እያደረገ ያለውን እድገት ማንም እንዲያስተጓጉል አይፈቅድም።”በሊቀመንበሩ ናሴፍ ሳዊሪስ አማካኝነት አስታውቋል።

ካራገር ከሌሎች ተንታኞች ጋሪ ኔቪል፣ ኢያን ራይት እና ሮይ ኪን ጋር ባደረገው ውይይት፣ የእግር ኳስ ክለቦችን መጠን ወይም ደረጃ እያነጻጸረ ነበር። ማይክል ካሪክ ከማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝነት ቦታ ቢለቁ፣ ኡናይ ኤምሪ ቦታውን ሊረከቡ እንደሚችሉ ሲነገር ቆይቷል።

ካራገር ፡- “ኡናይ ኤምሪ በየዓመቱ የሚያሳየው ብቃት አስደናቂ ነው። ብዙ ለውጦች ሲኖሩ እና ተጫዋቾች ለመላመድ ጊዜ ሲፈልጉ፣ እሱ ግን ይህንን በየዓመቱ ያሳካል።ነገር ግን የቪላ ደጋፊዎችን ለመተቸት የምፈልገው፣ በዩሮፓ ሊግ እጅግ ስኬታማ የሆነ አሰልጣኝ… እስቲ አስቡት፣ ዩሮፓ ሊግን ሦስት ወይም አራት ጊዜ ያሸነፈ ሰው [ኤምሪ አምስት ጊዜ አሸንፈዋል]፣ በእርግጠኝነት ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ማነጣጠር ይፈልጋል።”

“አስቶን ቪላ መቼም ቢሆን ማንቸስተር ዩናይትድ ሊሆን አይችልም። በእኔ እይታ፣ በፒኤስጂ ወይም በአርሰናል ጥሩ ውጤት አላመጣም፤ ምናልባትም ይህ የሆነው በቡድኑ ውስጥ በነበሩት ተጫዋቾች ከፍተኛ ኢጎ (ትዕቢት/ራስ ወዳድነት) ወይም መሰል ምክንያቶች ሊሆን ይችላል።” “ነገር ግን፣ አንድ ትልቅ ክለብን እንደገና የማስተዳደር ዕድል በእርግጠኝነት ይፈልጋል። ወደዳችሁም ፣ ጠላችሁም ፣ በእግር ኳስ ውስጥ የራሱ የሆነ ተዋረድ አለ።

“ከአስተን ቪላ በታች ያሉ ቡድኖች ይኖራሉ፤ እነሱም የአስተን ቪላን ተጫዋቾች ወይም አሰልጣኝ ሊወስዱ ይችላሉ። ስለዚህ እናንተ የአስተን ቪላ ደጋፊዎች፣ አፋችሁን ዝጉ!”ብሏል።

በ-ሳምሶን አበበ

Tags: #NBCSportEthiopiaFacebook
ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳዲስ የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን አስመረቀ

Next Post

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

Related Posts

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?
Sport

ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?

November 9, 2026
33
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

November 2, 2026
36
ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ
Entertainment

ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ

November 1, 2026
23
“በ22 ዓመቴ ‘ባሎን ዶር’ ባሸንፍም የሚገባኝን ያህል እውቅና አላገኘሁም” ማይክል ኦዌን
Sport

“በ22 ዓመቴ ‘ባሎን ዶር’ ባሸንፍም የሚገባኝን ያህል እውቅና አላገኘሁም” ማይክል ኦዌን

October 31, 2026
32
Next Post
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

የመስኖ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

የመስኖ ልማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው - ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ እያሻሻለ ነው

የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ እያሻሻለ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?