Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Politics

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔ ዕጩዎችን ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔ ዕጩዎችን ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

October 8, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

👉 ጾታን ታሳቢ አድርገን ስንሠራ ጥሩ ይመጣልንና የብሔር ጉዳይ ዕዳ ይሆናል፤ የብሔር ጉዳይን አሟልተን ስንሠራ የእምነት ጉዳይ ችግር ይሆናል፤ ሁሉን ያሟላ የለም፣ ፆታም እምነትም ብሔርም ያሟላ እንዲሁ በዋዛ አይገኝም። ትምህርትና ልምድ ብቻም አይደለም፡፡

👉 ትግራይ ክልልን ብንወስድ ባለፉት ዓመታት የካቢኔ አባል ሆነው ያገለገሉ አንድ ሰው ነበሩ፤ ባሁኑ የትግራይ ክልል ሁለት የካቢኔ አባላት አላቸው፡፡ ሁለት መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ወንድና ሴት፣ ክርስቲያንና ኢስላምም ናቸው፡፡

👉 ብዙ ሒሳቦች ተሰርተው እንደቀረቡ ከግምት እንድታስገቡ ነው፡፡ በባለፈው ሹመት የአማራና ኦሮሞ ኮታ ይሰፋ ነበር አሁን ሌሎቹን ለማካተት ሲባል የአማራና የኦሮሞ ኮታ እንዲቀንስ ተደርጓል፤ ሀረሪ በሚኒስትርነት ደረጃ የቀረበው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡

👉 ሁሉም ጉዳዮች ታሳቢ የተደረጉ ቢሆንም አሁንም ግን 100 ፐርሰንት የተሟላ ላይሆን ይችላል፡፡ ሰው የሰራው ሥራ ሙሉ መሆን አይችልም፤ ሰው ሰው ስለሆነ፣ እያየን እናንተም እያያችሁ የጎደለ፣ የሚታረምና የሚስተካከል ነገር ካለ ከ24 ሰዓት በኋላም ቢሆን ተጨባጭ ማስረጃ ካገኘን መቀየር እንችላለን፡፡

👉 ሹመቱ ቋሚ አይደለም፤ በሥራና በውጤት ብቻ የሚቀጥል ጉዳይ ነው፡፡

👉 በሴቶች ጉዳይ እኛ ለዓለም ምሳሌ ስለሆንን ሌሎች ሀገራት ከእኛ መማር አለባቸው፡፡ ከ22 ሚኒስትሮች 9 ሴት ሚኒስትር ያደረገ አንድ ሀገር መጥራት አይቻልም፡፡ አደግኩ፣ ሰለጠንኩ በለጸግኩ የሚል፣ ስለሴቶች መብት ከኛ በላይ የሚያወራም ቢሆን ሁለት ሶስት ሰው ቢገኝ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ጥሩ ሥራ ተሰርቷል፡፡

👉 ሴት ስለተሆነ ብቻ አንሾምም፤ ባለፉት ጊዜ ሴት ሴት ብቻ በሚል ያመጣነው ጉዳይ በአስተምህሮ ደረጃ የተሳካ አልነበረም፡፡ መሥራት የምትችል የሚለው ታሳቢ ተደርጓል፡፡ 9 ሚኒስትር የሚያኮራ ውሳኔ ተደርጎ መወሰድ አለበት፡፡

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: @NBCETHIOPIA ​
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookHouse of People's Representatives
ShareTweetShare
Previous Post

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ22 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

Next Post

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች በስኬት ተጠናቀዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ መጪውን ትውልድ ታሳቢ ባደረገ መልኩ እየተገነባች ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?