
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የቀረበውን የክልሉ መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሹመት አፅድቋል።
በዚህም መሰረት፦
1ኛ ወ/ሮ ሮዛ ኡመር- የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ
2ኛ አቶ ሙክታር ሳሊህ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
3ኛ አቶ መሀመድ ያህያ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ
4ኛ አቶ በዳሳ ገመዳ የክልሉ ኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
5ኛ ወ/ሮ ኢማን መሀመድ የክልሉ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
6ኛ አቶ ቶፊቅ መሀመድ- የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
7ኛ አቶ ሀምዲ ሳለሃዲን ክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ
8ኛ ዶ/ር አብዲ አሚን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ
9ኛ ወ/ሮ ጆርዳን ኢስሃቅ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
10ኛ አቶ ያሲን አብዱላሂ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
11ኛ አቶ ጌቱ ነገዎ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
12ኛ አቶ አዩብ አህመድ የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
13ኛ አቶ ፈርሃን ዚያድ መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
14ኛ አቶ ተወለዳ አብዶሽ የክልሉ ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።











