ድሬዳዋ፤ መስከረም 22/2019(ኢዜአ)፦ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።
የምክር ቤት አባላቱም ህዝብና መንግሥት የሰጣቸውን ኃላፊነት በትክክል ለመወጣት ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።
ጉባኤውም የምክር ቤቱን አፈ-ጉባኤ እና ምክትል አፈ-ጉባኤ ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Source:
@NBCETHIOPIA
Via:
@NBCETHIOPIA










